እንዳላነብ የሚከለክለኝ ምንድን ነው

ከእምነት በፊት መዳን

የተፈጠርነው በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው። ሰው ሆነን ወደ ምድር የመጣንበትን ዘመን፣ የተገኘነበትን ምድር፣ የወጣንበትን ማኅበረ ሰብእ እና ሌሎችንም ጉዳዮች የመረጠ እርሱ እግዚአብሔር ነው። አዳም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ በራሱ ምርጫ ራሱን ያስገኘ ማን አለ? አጭር ወይም ረዥም፣ ቀጭን ወይም ወፍራም፣ ነጭ ወይም…

ማንበብ ይቀጥሉከእምነት በፊት መዳን

የጽሙና ጊዜ አለህ?

በጸሎት ጊዜ ሐሳቡ እየተበተነበት የተቸገር አንድ ደቀ መዝሙር ወደ አረጋዊ አባት ሄዶ ስለሆነው ነገር ይነግራቸዋል። እኛም አረጋዊ ልጁን በምሳሌ ሊያስተምሩት ስለ ፈለጉ ከፊቱ ውኃ አመጡ። ከዚያም በውኃው ላይ ጠጠር በመወርወር ልክ የሚርገበገብ ሞገድ ሲፈጠር ያን ደቀ መዝሙር ፊቱን በውኃው ውስጥ…

ማንበብ ይቀጥሉየጽሙና ጊዜ አለህ?

የሰማይ ወፎችን ተመልከቱ | ክፍል ፫

ክፍል ፫ ፐሊካን {ጳልቃን}   ፍቅር ሲሰጧቸው ፍቅር መመለስ የማይቻላቸው ገላግልት ያሏት ያልታደለች ወፍ ናት − ፔሊከን። የእኛ መምህራን በትርጓሜአቸው ጳልቃን ብለዋታል። ጫጩቶቿን እጅግ አድርጋ ትወዳለች፣ አብዝታም ትታቀፋቸዋለች። እነሱ ግን ሲበዛ አስቸጋሪዎች ናቸው። ገና ክንፍ ማውጣት ሲጀምሩ ጀምሮ ፊቷን በክንፋቸው…

ማንበብ ይቀጥሉየሰማይ ወፎችን ተመልከቱ | ክፍል ፫

ወደ ገዳማት እንሂድ፡

ማር 1፡12-13፡፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከጥምቀተ ባሕር ከወጣ በኋላ ዛሬ እኛ እንድንጸልይ በራሱ መንፈስ ተመርቶ ወደ ምድረ በዳ ወደ ገዳም ሄደ፡፡ በዚያም ከዲያብሎስ እየተፈተነ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ጾመ ጸለየ፡፡ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው ነው የሚለን፡፡ ዛሬ የእኛ መንፈስ…

ማንበብ ይቀጥሉወደ ገዳማት እንሂድ፡

ነገረ አእዋፍ

መጽሐፈ ዘፍጥረት የአምስተኛውን ቀን ፍጥረታት ሲተርክ “እግዚአብሔርም አለ፡- ውኃ ሕያው ነፍስ ያላቸውን ተንቀሳቃሾች ታስገኝ፤ ወፎችም ከምድር በላይ ከሰማይ ጠፈርም በታች ይብረሩ” በማለት ይጀምራል፡፡ ዘፍ 1፡20 አእዋፍ ጌታ እግዚአብሔር ከውኃ ከፈጠራቸው መካከል ናቸው፡፡ ከውኃ ተፈጥረው የተሰጣቸው ተፈጥሯዊ ጸጋ ደግሞ “ከምድር በላይ”…

ማንበብ ይቀጥሉነገረ አእዋፍ

ነጻ የሚያወጣ ፍቅር

ንፁህ እና እውነተኛ ፍቅር ለምንወደው ሰው ያለ ምንም ገደብ ታላቅ ነፃነትንና ሰላምን ይሰጣል። ይህም ሰላም እና ነፃነት የሚፈጠረው ከምንም በላይ አብልጠን የምንወደው ሰው ከቶ በኛ ቁጥጥር ውስጥ እንዲሆን ባለመፍቀዳችን ነው። ማለትም አንድን የምንወዳትን ወፍ በማሰርያ ውስጥ አስረናት የኛ እንድትሆን ከማድረግ…

ማንበብ ይቀጥሉነጻ የሚያወጣ ፍቅር

የሰማይ ወፎችን ተመልከቱ | ክፍል ፪

የሰማይ ወፎችን ተመልከቱ ክፍል ፪ ወጥመድ የሌለበት የሕይወት መንገድ ያጋጠመው ከፍጡራን መካከል ማንም የለም። በመላእክት ዘንድ ሳጥናኤል ነበረ። በሰዎችም ዘንድ የእድሜ ልክ ጠላትነት ካለብን ከሰይጣን ዘንድ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሳይታጠፍ ተዘርግቶ የሚኖር ወጥመድ አለ። ለዚህ ነው ቅዱስ መጽሐፍ “ወጥመድ በአንተ…

ማንበብ ይቀጥሉየሰማይ ወፎችን ተመልከቱ | ክፍል ፪

እንውረድ

ይህ ያለንበት የዐቢይ ጾም ሳምንት ዘወረደ ተብሎ ይጠራል። እግዚአብሔር ወልድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ለመሆን ከሰማያት ወደ ምድር መውረዱ ይነገርበታል። መውረድና መውጣት የሌለበት በሁሉ የመላ እርሱ ለእኛ ለሰው ልጆች ሲል ‘ወረደ’ ተብሎ ተነገረለት። ሰው ሆኖ ከአምላክነቱ ልዕልና ያለመለወጥ…

ማንበብ ይቀጥሉእንውረድ

ኑሮን ስለ ማቅለል

ኑሮን ስለ ማቅለል | ጃንደረባው ሚድያ | መጋቢት 2016 ዓ.ም.| ✍🏽 ቀሲስ ታምራት ውቤ “ሰው ለምቾትና ለተቀማጠለ ሕይወት ራሱን አሳልፎ ሲሰጥ ለንስሓ ያለው ቁርጠኝነት ይቀንሳል፡፡ ” (ፍና ቅዱሳን – ገጽ 51) ብዙ ጊዜ በምቾት የተቀማጠለ ሕይወትን እና ኑሮን ቀለል ባለ…

ማንበብ ይቀጥሉኑሮን ስለ ማቅለል

የቶልስቶይ ወንጀለኞች

የዛሬው ጹሁፍ በውሳኔ አሰጣጥ ጉዳይ እና በሕይወት ወሳኝ የሆኑ ውሳኔዎችን ስንወስን የሚገጥሙን የሥነ ልቡና ዝንፈቶችን (cognitive dissonance) ይዳስሳል። ስለ ውሳኔ ስናስብ ስለ ራሳችን ማሰብ ግድ ይለናል። ምክንያቱም ለራሳችን ያለን ግምት ነው በውሳኔ አሠጣጥ ሒደታችን ላይ ከፍተኛ ጫና የሚያሳድረው። ስለራሳችን ያለን…

ማንበብ ይቀጥሉየቶልስቶይ ወንጀለኞች