ወደዚህ ሠረገላ ቅረብ

የተዋጀንበት ምሥጢር

በሉቃ 15 ላይ በወንድሙ መመለስ አኩርፎ የነበረው ልጅ አባቱን እኔ ዘመኔን ሁሉ አገለገልሁህ ግን አንዲት የፍየል ጠቦት (በፈለጋችሁት ሥጦታ መስሉት) እንኳ አልሰጠኸኝም ሲለው “የእኔ የሆነ ሁሉ የአንተ ነው” በማለት የእርሱ ዋጋ አብሮ በመኖር እንጂ በሥጦታ የተወሰነ እንዳልሆነ በመንገር አጽናንቶታል። ሰው…

ማንበብ ይቀጥሉየተዋጀንበት ምሥጢር

የቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊ መግለጫ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!  “ሰላምየ አኀድግ ለክሙ ወሰላመ አቡየ እሁበክሙ፡- ሰላሜን እተውላችኋለሁ፥ የአባቴ ሰላምም እሰጣችኋለሁ” (ዮሐ.14፡27)  ሀገራዊ ሰላምን፣ መረጋጋትንና አንድነት ማስፈንን አስመልክቶ በጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በተላለፈው ውሳኔ መሠረት ከቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፤  ሰላም፣ ፍቅር፣…

ማንበብ ይቀጥሉየቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊ መግለጫ

ሙሴና ሚካኤልን ፍለጋ

እስራኤል በፈርዖን አገዛዝ እጅግ ተጨንቀዋል:: “በግብፅም ዮሴፍን ያላወቀ አዲስ ንጉሥ ተነሣ” (ዘጸ. 1:8) ከተባለበት ዘመን ጀምሮ የእስራኤል እናቶች የዕንባ ጅረት ፤ የእስራኤል ሕፃናት የደም ጎርፍ አልቆመም::  ዮሴፍን የማያውቁ ፈርዖኖች አይነሡ እንጂ የተነሡ እንደሆነ “ግብፅን ያቀናነው እኛ ነን” ብትል ስለ ዮሴፍ…

ማንበብ ይቀጥሉሙሴና ሚካኤልን ፍለጋ

ደረቅ ምሁራዊነት 

ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በደማስቆ መንገድ ላይ ከተጠራ በኋላ በአገልግሎቱ የተመረጠ ዕቃ በመሆን ሲያሳድድዳቸው ለነበሩት የክርስቶስ በጎች ሊሰጥ የሚችል የተመረጠ ፤ ጌታውን የሚመስል ኖላዊ(እረኛ) ሆኖ ስሙን ተሸክሟል፡፡ (ሐዋ.  9:3) ከማሳደድ ወደ መጠበቅ ሲሸጋግር ለተሠጡት በጎች መጸለይን አልተወም፡፡ ለኤፌሶን ሰዎች በላከው መልእክቱ…

ማንበብ ይቀጥሉደረቅ ምሁራዊነት 

በፈተና ላሉት

ይሄ ፈተና ከምን መጣ? ፈተናው ከእኛ ጋር ካሉት ይልቅ በእኛ ላይ ለምን በዛ? ምንጭ የሌለው ፈተና ባይኖርም ምንጩን ሳናውቀው በመጣ ፈተና ነፍሳችን ደከመች። ሰውነታችን ኑሮን ሰለቸች። ፈተናው አስመርሮናል፤ መከራው ከብዶናል ነገር ግን የፈተናውን ምክንያት ሳናውቅና ሳንመረምር ከፈተና ወደ ፈተና ስንሸጋገር…

ማንበብ ይቀጥሉበፈተና ላሉት

በትረ ሃይማኖት በቃ በአማርኛ የመጻፍ ፍላጎቴን እና ስሜቴን ነው የተወጣሁበት መጽሐፍ ነው

ከቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ጋር ባለፈው ሳምንት ወግ ጀምረን ነበር:: የመጨረሻውን ክፍል እነሆ ተጋበዙ የማታውቀውን ሕይወት ወደ ትክክለኛው ሕይወት የሚያደርስ ብለክ እንዴት ትጽፋለህ አሉኝ:: አሁን ግን ማመን ማምለክ ይቻላል ግን እምነት በተበላሸ መንገድ የሚገለጽበት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለነው። አሁን እኛ እየኖርን…

ማንበብ ይቀጥሉበትረ ሃይማኖት በቃ በአማርኛ የመጻፍ ፍላጎቴን እና ስሜቴን ነው የተወጣሁበት መጽሐፍ ነው

ከቤተ ክርስቲያን የሚያሸሹን ሰዎች 

ብዙዎቻችን ከቤተክርስቲያን የምንርቅበትን ወይም ከክርስትና የወጣንበትን ምክንያት ስንገልጽ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ አገልጋዮችን እንደምክንያት እንጠቅሳለን። የእናንተን አላውቅም እኔ ግን እንደዛ እል ነበር። እንደሚመስለኝ ብዙ ሰዎች ከጳጳሳቱ ጀምሮ እስከታች እስካሉት ዲያቆናት ማንነት እየጠቀሱ ምን ያህል አስመሳዮች እና ኃጢአተኞች እንደሆኑ በመናገር፣ ሁሉም…

ማንበብ ይቀጥሉከቤተ ክርስቲያን የሚያሸሹን ሰዎች 

ኦርቶዶክሳዊ ተቺ እና ትችት

ቤተ ክርስቲያናችን ኦርቶዶክሳዊ ሐሳብ ያላት አካለ ክርስቶስ ናት። ነገሮቿ በሙሉ ክርስቶሳዊ መዓዛና ውበት ያላቸው ናቸው። የቤተ ክርስቲያን ራሷ እውነት የኾነው ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኾነ የርሷ የኹል ጊዜ ውግንናዋ በእውነት በኩል ብቻ ነው። ምክንያቱም ከክርስቶስ የተነሣ እርሷ ራሱ የእውነት ቤት (The…

ማንበብ ይቀጥሉኦርቶዶክሳዊ ተቺ እና ትችት

እማዕሰረ . . . እግዚአብሔር ይፍታ !

ዛሬ ሰምቼው በጣም የወደድኩትና ሁልጊዜ ከማሰላስለው ሀሳብ ጋር የሚሄድ አንድ ቁም ነገር ላካፍላችሁ መልካም መስሎ ታየኝ። ታሪኩ እንዲህ ነው። አንድ የአራዊት ማቆያ ሥፍራን መጎብኘት የሚወድ ሰው የፈጣሪ ድንቅ ሥራ የሆኑ እንስሳትና አራዊትን እየተመለከተ ሲዘዋወር ትዕይንት (circus) ለማሳየት የሰለጠኑ እጅግ በጣም…

ማንበብ ይቀጥሉእማዕሰረ . . . እግዚአብሔር ይፍታ !

እንደ ሙሽራ ወይስ እንደ ሌባ እንጠብቀው

ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ምጽአቱ ሲናገር ሁለት የሚቃረኑ ምሳሌዎችን ተጠቅሟል፦ ሙሽራ እና ሌባ። ሙሽራ በደስታ እና በእልልታ የሚጠበቅ ነው። ሌባ ደግሞ ሳያስቡት መጥቶ የሰውን ሕይወት የሚያመሰቃቅል እና ንብረቱን የሚያጠፋ ነው።  ታዲያ ጌታችን በአሥሩ ደናግል ምሳሌ ነቅተን በእልልታ መብራት…

ማንበብ ይቀጥሉእንደ ሙሽራ ወይስ እንደ ሌባ እንጠብቀው