የሚከለክለኝ ምንድን ነው

እየኖሩ መሞት፡ እየሞቱ መኖር

ሞት በክርስትና ትርጓሜው ከእግዚብሔር ጋር በሚኖረን ቅርበትና ርቀት ይተረጐማል፡፡ ከእግዚአብሔር የሚኖረን ቅርበትና ርቀት ከነፍስ በሥጋ መለየት ላይ የተመሠረተ አይደለም፡፡ በእግዚአብሔር አርአያና አምሳል የተፈጠርን ሕያዋን ስለሆነን፡፡ ነፍሳችን ከእግዚአብሔር የመገናኘት ጉልበቷን በሞት አታጣም፣ ሥጋችንም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየውም፡፡ ሞት መንፈሳዊ ግንኙነትን አያቋርጥም፡፡ በሐዲስ…

ማንበብ ይቀጥሉእየኖሩ መሞት፡ እየሞቱ መኖር

መንፈሳዊነት

በክርስትናው ዓለም ትምህርት ውስጥ አንድ ወጥ የሆነ ትርጉም ለመስጠት ከሚያስቸግሩ ቃላት መካከል አንዱ መንፈሳዊነት የሚለው ቃል ነው። ይኽም ሊሆን የቻለው እያንዳንዱ የእምነት ድርጅት ቃሉን የሚረዳበትና የሚተረጉምበት መንገድ ድርጅቱ ስለ እግዚአብሔር፣ እርሱንም ስለ ማምለክና ከእርሱ ጋር ስለ መኖር ባለው መረዳትና አስተምህሮት…

ማንበብ ይቀጥሉመንፈሳዊነት

ዔሊ

ከጌታ እግዚአብሔር ጋር የተዋሐዶ ሕይወትን መኖር የሚፈልግ ስብከት ከመስማት፣ መጽሐፍ ቅዱስና አዋልድ መጻሕፍትን ከማንበብ በማያንስ ደረጃ ማንበብ ያለበት ሌላ ትልቅ መጽሐፍ አለ፤ ፍጥረት! የተሰጣቸው ግዕዛን ከጌታ እግዚአብሔር ጋር ደረጃው ከፍ ያለ ግንኙነት ላጎናፀፋቸው  መላእክትና ሰው ጌታ እግዚአብሔር በፍጥረት ጭምር ሀልዎቱንና…

ማንበብ ይቀጥሉዔሊ

ከነገሮች ስለመላቀቅ

በ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኖረ ፈረንሳዊው ፈላስፋ ጂያን ጃክ ሩሶ “ሰው ነጻ ሆኖ ተወለደ፤ ነገር ግን የትም ቦታ በሰንሰለቶች ታስሮ ይታያል” በማለት እንደተናገረ በስፋት ይጠቀሳል፡፡ ይህን አነጋገር በቀላሉ ዐይተው የሚያልፉት ዓይነት አይደለም፡፡ እንደ ክርስትና አስተምህሮ በሰው በደል ምክንያት ሰውም የሚኖርባትም…

ማንበብ ይቀጥሉከነገሮች ስለመላቀቅ

ይህ ሁሉ ይጨመርላችኋል

የጌታን ቃል ማን ያምነዋል? የመልዕክተኞቹን ምስክርነትስ ማን በሚገባ ይቀበለዋል? ለዚህም ነው ከነቢያት እስከ ሐዋርያት ድረስ “እግዚኦ መኑ የአምነነ ስምዐነ፤ አቤቱ ብንናገርስ ምስክርነታችንን ማን ያምነናል?” እያሉ የተናገሩት። ከነቢያት ኢሳይያስ ከሐዋርያት ዮሐንስና ጳውሎስ ይህንን ቃል ጠቅሰውታል። ኢሳ  53፥1፣ ዮሐ 12፥38፣ ሮሜ 10፥16…

ማንበብ ይቀጥሉይህ ሁሉ ይጨመርላችኋል

ብርሃኑ ጎበና – ከትናንት እስከ ዛሬ

“ብዙም የማልጽፈው ከእኔ የተሻሉ ጸሐፊዎች ስላሉ በሚል ነው” መልአከ አርያም ብርሃኑ ጎበና “ብርሃኑ ጎበና” በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው ቀደምት መምህራንና ጸሐፍት የአንዱ ስም ነው::  በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኬሚስትሪ ዲግሪያቸውን የሠሩት መምህር ብርሃኑ ጎበና  “ዐምደ ሃይማኖት” “ፍኖተ ጽድቅ” “አናቅጸ…

ማንበብ ይቀጥሉብርሃኑ ጎበና – ከትናንት እስከ ዛሬ

ንባብ ግብ አይደለም

ስለ ሲ ኤስ ሉዊስ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መጽሐፍ እንደጀመርኩ የእውቀት እና የመንፈሳዊ ሕይወት ዓርአያዬ የሆነ የመንፈስ ታላቅ ወንድሜ ሲ ኤስ ሉዊስ ለቅዱስ አትናቲዎስ ነገረ ሥጋዌ መጽሐፍ ትርጉም የጻፈውን መግቢያ እንዳነበበው እና በሉዊስ እንደተደመመ ነገረኝ። እኔም ወዲያው ያን መግቢያ ፈልጌ ማንበብ…

ማንበብ ይቀጥሉንባብ ግብ አይደለም

በቅኔ ድርሰት ታሪክ ውስጥ የቅዱስ ያሬድ ድርሻ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለመላው ሕዝበ ክርስቲያንና በአጠቃላይ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ዘመን የማይሽራቸው ጊዜም የማይለውጣቸው ብርቅና ድንቅ የሆኑ አእምሮአዊ ሀብቶችና መንፈሳዊ ቅርሶች መካከል አንዱ ቅኔ ነው። “ቅኔ” ቀነየ – ገዛ ወይም ተቀንየ – ተገዛ የሚለውን የግእዝ ግሥ ያስገኘ ጥሬ…

ማንበብ ይቀጥሉበቅኔ ድርሰት ታሪክ ውስጥ የቅዱስ ያሬድ ድርሻ

ገበያው

ከእርጋታውና እኔንም እንደ አዋቂ ከመቁጠሩ ሳይወጣ “ስለ ቀደሙት ሰዎች ሕይወት ሁሉን የመስማት ዕድል አግኝተሃል? የኖረውንስ ልማድ እንዳለ የመቀበል ግዴታ ተጥሎብሃል? አንተን ፈጣሪ ሲፈጥርህ መልክህ፣ አሻራህ፣ ድምፅህ ከአንተ በፊት የነበሩትን አይመስልም። ከአንተም በኋላ አንተን የሚመስል አይመጣም። ሌሎችን በማይመስል መልክህ መኖር ካልተቸገርህ…

ማንበብ ይቀጥሉገበያው

የነፍስ የመጨረሻው የመሸጫ ዋጋ ስንት ነው?

ይህን ጥያቄ ጌታችን እንዲህ በማለት መልሶልን ነበር፦ “ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?” ማቴ፦16:26 የአንዲት ነፍስ ዋጋዋ ይህ ነው እንግዲህ! ዓለሙና በውስጡ ያሉት በአንድ ላይ ተከማችተው እንኳን ለአንዲት ነፍስ ለውጥ ሊሆኑ…

ማንበብ ይቀጥሉየነፍስ የመጨረሻው የመሸጫ ዋጋ ስንት ነው?