የሚከለክለኝ ምንድን ነው

ተመየጢ ተመየጢ

“አንቺ ሱላማጢስ ሆይ ተመለሽ ተመለሽ፤ እናይሽ ዘንድ ተመለሽ ተመለሽ” መኃ 7፥1  በኖኅ መርከብ ውስጥ ሆኖ ዐይኖቹ አሻግሮ ማየት የማይፈልግ ማን አለ? ከዚያ ሁሉ ጥፋት በኋላ ምድርን መልሶ ማየት ያጓጓል። ለዐርባ ቀናት ከሰማይ የወረደውና ከምድር የገነፈለው ትኩስ ውኃ የተራሮችን ራስ ሳይቀር…

ማንበብ ይቀጥሉተመየጢ ተመየጢ

“ብፁዕ አቡነ ገብርኤል  ቅርባችን የነበረ ሥዕለ መድኃኔዓለምን እየጠቆሙ “ሂድና እዚያ ጋር ሦስቴ ስገድ” አሉኝ”

ጃንደረባው:- ክፍል አንድን የገታነው ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ወደ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲገቡ እመቤታችን እንዴት እጅዋን እንዳስገባች ሰምተን ነበር:: ከዚያው እንቀጥላለን:: ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ:- እናቴ በሕልም ስላየችው ነገር በነገረችኝ በዚያው ቅጽበት ደግሞ እኅቴ ወደ ቤት እናቴን እየተጣራች ገብታ በዛው ዕለት ያየችውን ሕልም…

ማንበብ ይቀጥሉ“ብፁዕ አቡነ ገብርኤል  ቅርባችን የነበረ ሥዕለ መድኃኔዓለምን እየጠቆሙ “ሂድና እዚያ ጋር ሦስቴ ስገድ” አሉኝ”

እመነኩሳለሁ ብዬ ለአንድ አመት ሙሉ መጽሐፈ መነኮሳትን ሳነብ እና ስዘጋጅ ነበር

ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሣ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ፣ ደራሲና ተመራማሪ እንዲሁም ካህን ናቸው:: የጃንደረባው ሠረገላ ላይ የዚህ ሰንበት እንግዳ ሆነዋል:: ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሣ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ፣ ደራሲና ተመራማሪ እንዲሁም ካህን ናቸው:: የጃንደረባው ሠረገላ ላይ…

ማንበብ ይቀጥሉእመነኩሳለሁ ብዬ ለአንድ አመት ሙሉ መጽሐፈ መነኮሳትን ሳነብ እና ስዘጋጅ ነበር

ምጽዋትና ውዳሴ ከንቱ 

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለምጽዋት ሲያስተምር አንድ ባለጸጋ ወደ እርሱ ቀርቦ ምጽዋት መመጽወት እወዳለሁ ወዳሴ ከንቱን መመሰገንንም እወዳለሁ አለው። ዮሐንስም ወዳሴ ከንቱውን ትተህ በትህትና መጽውት አለው። ይህ ባለጸጋ ግን አይሆንም ሁሉንም እወዳለሁ መስጠቱንም መመሰገኑንም እፈልጋለው ይህ ከቀረ ምጽዋቱም ይቅር አለው። እንኪያስ…

ማንበብ ይቀጥሉምጽዋትና ውዳሴ ከንቱ 

የበረኸኛው መልስ

ቆዳ አገልድሞ ፀጉሩን አንጨፍሮ በሄኖን ሸለቆ ወደሚጮኸው ሰው ሰው የሚያየውን ልይ ብዬ መጣሁ። የገባውን በቃል ያልገባውን በውኃ እያጠመቀ ይሸኛል። ደግሞ ጠያቂዎች መልሱን የሚፈሩትን ጥያቄዎች ይጠይቁታል፡፡ ይህ የሰው ጠባይ ይደንቃል። ጥያቄ ሲፈጠርበት መልሱን ይፈራል፤ የማይኖረውን መልስ ለመስማት ይጠይቃል። ሁሉንም ግን አያቆምም፤…

ማንበብ ይቀጥሉየበረኸኛው መልስ

የብቸኝነት መስቀል

መድኅን ክርስቶስ በቸርነቱ የፈወሰው መጻጉዕ አንዱ የደረሰበት መከራ ለ38 ዓመታት ታሞ በአልጋው ላይ መኖሩ ነው፡፡ ሌላው መከራው ደግሞ ሰው የለኝም ያስባለው ብቸኝነቱ ነው (ዮሐ 5፡ 1 – 14) በብዙም ወይም በጥቂቱ ብቸኝነት ለብዙ ሰዎች የማይቀር ውስጣዊ ሕመም ነው ማለት ይቻላል፡፡…

ማንበብ ይቀጥሉየብቸኝነት መስቀል

ለመጽደቅ ከሆነ በቂ ነው

አንዳንድ ቀን አለ አንጀት የሚያላውስ ፤ የለቅሶ ስሜትን የሚቀሰቅስ ችግር በሰዎች ላይ ሲደርስ የምንገጣጠምበት፤ ታዲያ በዚህ ሰዓት ምነው “እግዚአብሔር ሀብታም ቢያደርገኝና በሰጠኋቸው” ብለን እንመኛለን። ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ የማይገባ ምኞት ነው ይለዋል። እግዚአብሔር ቢያስፈልግ ኖሮ ካንተ ቀድሞ ይህንን ሳያስብ የሚቀር…

ማንበብ ይቀጥሉለመጽደቅ ከሆነ በቂ ነው

እኔ ሦስት እናት አለኝ:: እመቤታችን ቤተ ክርስቲያንና ሀገሬ ናቸው

እማሆይ ፈንታነሽ ገዳሙ በካሴት ሥራ የታወቁ የመጀመሪያዋ የሴት ዘማሪት ናቸው:: ሙዚቃ ቤቶች ወደ መዝሙር ቤትነት ለመቀየራቸው ምክንያት ከሆኑ የመዝሙር ሰዎችም ተጠቃሽ ናቸው:: ከእማሆይ ጋር ይህንን አጭር ቆይታ አድርገናል:: ጃንደረባው :- እማሆይ ፈንታነሽ እስቲ ልጅነትዎ ምን ይመስል ነበር?  እማሆይ ፈንታነሽ :-…

ማንበብ ይቀጥሉእኔ ሦስት እናት አለኝ:: እመቤታችን ቤተ ክርስቲያንና ሀገሬ ናቸው

ራሴን ላጠፋ ስለሆነ ንስሓዬን ይቀበሉኝ

“ራሴን ላጠፋ ስለሆነ ንስሓዬን ይቀበሉኝ”  | ጃንደረባው ሚድያ | ጥቅምት 2016 ዓ.ም.| ✍🏽 ዲያቆን ዶ/ር ዳዊት ከበደ እንደጻፈው በአንድ ከተማ የሚያገለግሉ ካህን ከከተማ 400 ኪ.ሜ ርቀው በገጠር የሚኖሩ አረጋዊ እናታቸው ስልክ ደውለው ወደ ቤተክርስቲያን ተሻግረው የሚሄዱበት ድልድይ በመሰበሩ ስለተጨነቁ መጥተው…

ማንበብ ይቀጥሉራሴን ላጠፋ ስለሆነ ንስሓዬን ይቀበሉኝ

ጸሎት እና ቀቢጸ ተስፋ

ጸሎት እየጸለይን: ለጸሎታችን መልስ ሳናገኝ ስንቀር ለቀቢጸ ተስፋ ይዳርጋል። አንዳንድ ጊዜ ዝምታውም መልስ እንደሆነ ለማይረዳ ሰው ወይም ደግሞ ፈቃድህ ይሁን ብሎ ለማይጸልይ ሰው የጸሎት መልስ ጊዜው ሲረዝም ተስፋ ወደ መቁረጥ ውስጥ ያስገባል። ማለትም “ፈቃድህ ይሁን” የሚለውን መስመር አባታች ሆይ የሚለው…

ማንበብ ይቀጥሉጸሎት እና ቀቢጸ ተስፋ