ጃንደረባውም ደስ ብሎት መንገዱን ይሔድ ነበር

ኢጃት ጠቅላላ ማኅበር ሆነ

|ጃንደረባው ሚዲያ፤ ታኅሣሥ ፲፩/፳፻፲፮ ዓ/ም|አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ (ኢጃት) ማኅበር በጠቅላላ ማኅበርነት ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የምስክር ወረቀት ተቀበለ:: ታኅሣሥ 11 2013 በፊልጶስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ መጽሐፍ ምርቃትን በማካሔድና የመጻሕፍት ጉባኤን በማካሔድ የተመሠረተው የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ በተመሠረተበት ቀን ልክ…

ማንበብ ይቀጥሉኢጃት ጠቅላላ ማኅበር ሆነ