ሕይወት ነክ መጻሕፍት መብዛት አለባቸው
የአርባ አራት መጻሕፍት መተርጉም ፣ ጸሐፊና ሰባኪ ከሆነው ከመምህር አያሌው ዘኢየሱስ ጋር በጃንደረባው ሠረገላ ላይ ወግ ጀምረን እንደነበረ ይታወሳል፡፡ ሁለተኛው ክፍል እንዲህ ይነበባል፡፡ ጃንደረባው :- ወደ አማርኛ የተረጎሟቸው መጻሕፍት ሁሉም የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ መጻሕፍት ናቸው ወይንስ የሌሎችም አሉ? መምህር…
የአርባ አራት መጻሕፍት መተርጉም ፣ ጸሐፊና ሰባኪ ከሆነው ከመምህር አያሌው ዘኢየሱስ ጋር በጃንደረባው ሠረገላ ላይ ወግ ጀምረን እንደነበረ ይታወሳል፡፡ ሁለተኛው ክፍል እንዲህ ይነበባል፡፡ ጃንደረባው :- ወደ አማርኛ የተረጎሟቸው መጻሕፍት ሁሉም የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ መጻሕፍት ናቸው ወይንስ የሌሎችም አሉ? መምህር…
‘ይህች ድሃ መበለት አብልጣ ጣለች ፤ ሁሉ ከትርፋቸው ጥለዋልና’ ማር. 12፡41-44 ዛሬ ብዙ ገንዘብ የሌላት በዕድሜ የገፋች ድሃ መበለት ያላትን ስትሠጥ ብዙ ሀብታሞች ደግሞ ከትርፋቸው ብዙ ሲሠጡ አይተናል፡፡ እግዚአብሔር ‘ትልቅ ነው ፣ ትንሽ ነው ፣ ሀብታም ነው ፣ ደሃ ነው’…
ይህን ጥያቄ ብዙዎቻችን በተለያዩ ምክንያቶች ልንጠይቅ እንችላለን። በተለይ ሕይወታችንን ከባድ ያደረጉብን ፈተናዎች አልርቅልን ሲሉ፤ አስጨናቂ የኾኑ ነገሮች አልሸሸን ሲሉን። ክፉ ሥራን ለማቆም አስበን ያቃተን ሲመስለን፣ ተምረን ሐሳባችን አላሳካ ያለን ሲመስለን፣ ሥራ ፈልገን ስናጣ፣ ሰዎች ተገቢውን ክብር አልሰጥ ብለው ሲንቁን ወይም…
የእግዚአብሔር ቃል የነካው ልብ በማያቋርጥ አለማረፍ ውስጥ ያርፋል። የያዘውን እያፀና የፊቱን ለመያዝ ይዘረጋል። ሁል ጊዜ ራሱን “ይህን ሁሉ ፈጽሜአለሁ፤ የሚጎድለኝ ምንድር ነው?” ሲል ይጠይቃል። ተስፋው የተረጋገጠ የሚሆነው ፍርሃት በገፋው ንስሐው፣ ልምድ በቃኘው ክርስትናው፣ ፍቅር በተለየው አምልኮቱ ሳይሆን “በእግዚአብሔር ቸርነት” ላይ…
መጽሐፈ ጦቢት በደስታ የሚጠናቀቅ ታሪክ ያለበት መጽሐፍ ነው። ታሪኩ እንደ ልዩ የሥነ ጽሑፍ ድርሰት አንባቢውን በሀሳብ ዓለም ውስጥ እንዲዋኝ የሚያደርግ ነው። በሐዲስ ኪዳን ቀጥታ ሲጠቀስ ባናገኝም ከሐዲስ ኪዳን መጻሐፍት ጋር በእጅጉ የተያያዘ የነገረ መለኮት አሳቦች አሉት። ታሪኩ የሰው ልጅ በመከራ…
አቤቱ “በጎውን ነገር ማን ያሳየናል?” የምንልበት ዘመን አይደለም፤ እንኳን በእኛ ዘንድ ይቅርና ወንጌል በአሕዛብ ዘንድ ሳይቀር የተሰበከበት ዘመን ነውና። ነገር ግን የተሰበከውን ቃል በልቤ አኑሬ ሕይወቴን ሳልለውጥበት ብዙ ዘመናትና ዓመታት አለፉ። ቃልህን ሰምቶ አለማድረግ በአንተ መዘባበት መሆኑን አውቃለሁ፤ ቃልህን የምሰማ…
‘አያሌው ዘኢየሱስ እንደተረጎመው’ የሚል ጽሑፍ በሽፋናቸው ላይ ያለባቸው መጻሕፍት በመንፈሳዊ መጻሕፍት መደርደሪያዎች ላይ መታየት ከጀመሩ ሁለት ዐሠርት ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡ መምህር አያሌው ዘኢየሱስ አርባ አራት መጻሕፍትን ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የቅርብ ዘመናት የትርጉም ሥራ ላይ ቀዳሚውን ድርሻ የያዙ…
‘ሴቶችም ደግሞ በሩቅ ሆነው ይመለከቱ ነበር፡፡ ከእነርሱም በገሊላ ሳለ ይከተሉትና ያገለግሉት የነበሩ መግደላዊት ማርያም ፣ የታናሹ ያዕቆብና የዮሳም እኅት ማርያም ሰሎሜም ነበሩ፡፡ ከእነርሱም ጋር ወደ ኢየሩሳሌም የወጡ ሌሎች ብዙዎች ሴቶች ነበሩ’ ማር. 15፡40-41 ይህ የእናቶችን ብርታት ፣ ጽናትና ጉብዝና የሚያመለክት…
በሥጋ ማርያም ተገልጦ፥ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ በአይሁድ ምድር ሲመላለስ “አምላካቸውን ያዩት ሰዎች እንዴት ታድለዋል?” የሚል ነገር አንዳንዴ ውል ይልብኛል:: (ይሄ ዘወትር የምንደነቅበት ነበር መሆን ያለበት)። ተመልከቱ ቅዱስ ሉቃስ “እንደልማዱ በሰንበት ወደ ምኩራብ ገባ” ይለናል። (ሉቃ 4፥26) በዕለተ ሰንበት…
ገና በአፍላ ዕድሜው እግዚአብሔር በመረጠው ታላቅ ሕዝብ ላይ የነገሠው ጠቢቡ ሰሎሞን በልጅነት ጫንቃው ላይ የወደቀበትን ኃላፊነት እንዴት ሊወጣ እንደሚችል ቢጨንቀው የበጎ ሥጦታዎች ሁሉ ባለቤት የሆነውን የአባቱን የዳዊትን አምላክ ጥበብን እንዲሰጠው ለመነ። ልዑሉም ከእርሱ በፊት ከእርሱ በኋላ የሚነሡ እንዳይተካከሉት ባለ ጠግነትንና…