ወደዚህ ሠረገላ ቅረብ

የሰማይ ወፎችን ተመልከቱ

ክፍል ፩ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጀመሪያው ጉባኤ ካስተማረን ትምህርት አንዱ ይህ ነው − የሰማይ ወፎችን ተመልከቱ አለ። የሰው ልጅ በክርስትና የኑሮ ለውጥ ማድረግ ይገባዋል። ክርስቲያን ስትሆን በሕይወትህ ውስጥ ልትሠራው የሚገባህን ብቻ ሠርተህ ልትሠራው የማትችለውን…

ማንበብ ይቀጥሉየሰማይ ወፎችን ተመልከቱ

ተሰናባቹ ሽማግሌ

በሕይወት መጨረሻ፤ በዘመን ፍጻሜ ላይ የተመኙትን ማግኘት እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው። የሰው ልጅ መንገድ በፍለጋ የተሞላ ነው። አንዳንዱ የተመኘውን አግኝቶ ደስ ብሎት ወደ መቃብር ይወርዳል፤ አንዳንዱም ወደ ተመኘው ዓለም ሲገሰግስ ሞት ያደናቅፈውና በምኞቱ ሳለ ነፍሱን ይነጠቃል።  በጌታ የልደት ዘመን…

ማንበብ ይቀጥሉተሰናባቹ ሽማግሌ

ከሞትህ አይጣሉህም!

በክርስትና ትምህርት ሞት የሕይወት ፍጻሜ ሳይሆን የምድራዊ ሕይወት መጨረሻ፤ የሰማያዊ ሕይወት መጀመሪያ ነው። ክርስቲያኖች በሞት ምክንያት የሚመጣ ኃዘን የማይጸናባቸውም ስለዚህ ነው። ከሞት በኋላ ለማንም በምድር ላይ ዕድል ፈንታ የለውም። በእርግጥ ይህ የሚሆነው በዓለም ዘንድ ነው እንጅ በቤተ ክርስቲያን ዘንድ ግን…

ማንበብ ይቀጥሉከሞትህ አይጣሉህም!

መሆን እና መኖር

ቅዱስ ጴጥሮስ በደብረ ታቦር ተራራ የጌታችን መልኩ ተለውጦ ሲያበራ፤ ልብሱም በምድር አጣቢ ሊያነፃው ከሚችለው በላይ ነጭ ሲሆን፤ ሙሴና ኤልያስም መጥተው ከጌታ ጋር ሲነጋገሩ አይቶ የመጣለትን ሀሳብ የገለጠበት ቃል ነው ” በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው”። አባቶች ቢርበንና ቢጠማን ሙሴ መና…

ማንበብ ይቀጥሉመሆን እና መኖር

በትሕትና ማደግ

ስለብዙ ነገር መጻፍ ይቻላል፤ ስለትሕትና ግን ለመናገር እና ለመጻፍ በኛ ደረጃ ላለ ድፍረት (ጥቂት ትዕቢት) ይፈልጋል። ትሑት ልትሆን ትችላለህ ግን ትሑት እንደሆንክ ባሰብክ ሰዓት ትህትናህን አጥተኸዋል። ትህትናን ከባድ የሚያደርገው ያ ነው። ትሁት እንደሆንክ እያሰብክ ትሁት መሆን አትችልም። ትህትና በመሆን ብቻ…

ማንበብ ይቀጥሉበትሕትና ማደግ

ሴምና ያፌት

ምድር ከጥፋት ውኃ መድረቅ በኋላ በኖኅ መርከብ ውስጥ ከነበሩ እንስሳትና አራዊት በቀር ሌላ አንዳች ፍጥረት አልነበረባትም። በምድር ላይ የሚርመሰመሰውን ሥጋ ለባሽ ፍጥረት ሁሉ ለጥፋት የዘነበው ውኃ ሙልጭ አድርጎ ደምስሶታል። ኖኅ ከመርከብ ሲወጣ ምድርን በዝሙታቸው ያበላሿት የቃኤል ልጆች በከተሞቻቸው አልነበሩም። ቅዱስ…

ማንበብ ይቀጥሉሴምና ያፌት

የኢየሱስ እናት በዚያ ነበረች

አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና” ከገዳም ከተመለሰ፣ ጉባኤ ሠርቶ ማስተማር ከጀመረ እነሆ ሦስተኛ ቀን ሆነው። በሦስተኛው ቀንም በታናሿ መንደር በቃና ሠርግ ተደረገ። ይህ ሠርግ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ቻይነት የተገለጠበት ሠርግ ነው። ለሐዋርያት ሰውነቱ ከአምላክነቱ፣ አምላክነቱ ከሰውነቱ…

ማንበብ ይቀጥሉየኢየሱስ እናት በዚያ ነበረች

ክርስቶስ ተወልዶላችኋል

በእውነት ይህንን የሚመስል አዋጅ ሰምተን እናውቃለን? ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን የምሥራችን ያስከተለ ልደትን ማን ተወለደ? በመላው ዓለም ለሚገኙ የሰው ልጆች ሁሉ “ተወልዶላችኋል” ተብሎ ዜና ልደቱ የተነገረለትስ ማን አለ? ሔዋን በምድር ላይ መውለድን በጀመረች ጊዜ ይህ ዐዋጅ አልነበረም። ሣራም በእርጅናዋ ወራት ፀንሳ…

ማንበብ ይቀጥሉክርስቶስ ተወልዶላችኋል

አእላፋት ዝማሬ መመሪያዎች

“የአእላፋት ዝማሬ” የታዳሚዎች መመሪያ  | ጃንደረባው ሚዲያ | ታኅሣሥ 2016 ዓ.ም.| አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በቅድሚያ የአእላፋት ዝማሬን በጉጉትና በጸሎት የምትጠባበቁ ምእመናን የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንደመሆናችን ይህንን መግለጫ አንብባችሁ ስትፈጽሙ በያላችሁበት “አቡነ ዘበሰማያት” በማድረስ የምስጋና ባለቤት ልዑል አምላካችን በምሕረቱ ብዛት የአእላፋት…

ማንበብ ይቀጥሉአእላፋት ዝማሬ መመሪያዎች

“በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው” ሉቃ. 2:7

| ጃንደረባው ሚድያ | ታኅሣሥ 2016 ዓ.ም.| አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ የመድኃኔዓለም ክርስቶስን በዓለ ልደት ዋዜማ ምእመናን በዝማሬ እንዲያከብሩ በማሰብ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ (ኢጃት)  “የአእላፋት ዝማሬ”ን  ከመስከረም 2 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል::  “የአእላፋት ዝማሬን” ለማካሔድ የታሰበበት የመጀመሪያው ቦታ…

ማንበብ ይቀጥሉ“በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው” ሉቃ. 2:7