በዚያ መንገድ ዳግመኛ አትመለሱ (ዘዳ. 17፥16)
የዓለም መድኅን የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደቡባዊ የይሁዳ ክፍል ልዩ ስሟ ቤተ ልሔም በተባለችው ስፍራ፣ ሄሮድስ በነገሠበት ዘመን ተወለደ፡፡ ሰብአ ሰገል ለተወለደው ሕፃን ለንጉሥ የሚገባውን እጅ መንሻ ሊያቀርቡለት መጡ፡፡ ንጉሡ ሄሮድስም ሰምቶ ደነገጠ፡፡ በኢየሩሳሌም ከእርሱ ጋር የካህናትንም አለቆች የአሕዛብንም…
የዓለም መድኅን የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደቡባዊ የይሁዳ ክፍል ልዩ ስሟ ቤተ ልሔም በተባለችው ስፍራ፣ ሄሮድስ በነገሠበት ዘመን ተወለደ፡፡ ሰብአ ሰገል ለተወለደው ሕፃን ለንጉሥ የሚገባውን እጅ መንሻ ሊያቀርቡለት መጡ፡፡ ንጉሡ ሄሮድስም ሰምቶ ደነገጠ፡፡ በኢየሩሳሌም ከእርሱ ጋር የካህናትንም አለቆች የአሕዛብንም…
ሙሽራው ሠርግ ማድረግ ሸቶ ከሕዝብ፣ ከነገድና፣ የተለያየ ቋንቋ ከሚናገር ወገን ሚስት ያጩለት ዘንድ ሽማግሌዎችን ላከ። ሽማግሌዎቹም የሙሽራውን ማንነት ለሰብአ ዓለም በተለያየ ኅብረ አምሳልና ቃል ገለጡ። ከባቢሎን እስከ ግብፅ ፣ ከኢየሩሳሌም እስከ ግሪክ፣ ከፋርስ እስከ ሮም ለሙሽራው ራሳቸውን ለማቅረብ ፈቃደኞች ለሆኑ…
የተስፋ አቅጣጫው ከልዑል እግዚአብሔር ከሆነ፤ ተስፋ መልካም ነው፡፡ የሰውን ሕይወት ያለ ተስፋ ማሰብ እጅግ ከባድ ነው፡፡ ከተፈጥሮውም ሰው ለተስፋ የተመቸ ፍጥረት ነው፡፡ በተለይም ሰው በሕይወቱ፤ እጅግ ሸለቆ የሆነ ቦታ ላይ ራሱን ሲያገኝ ተስፋን ይራባል፤ ተስፋን ይጠማል፡፡ ምግብን በእጅጉ ስንራብ ከመራባችን…
ቅዱስ ኤፍሬም ቤተ ክርስቲያንን በድርሳን ካስጌጡ ሊቃውንት መካከል የሚመደብ ሊቅ ነው። አራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቤተ ክርስቲያን ብዙ ሊቃውንትና መነኮሳትንም ያገኘችበት ዘመን ነው። በዘመነ ሰማዕታት የነበረው የቤተ ክርስቲያን ተጋድሎ ያፈራቸው ሊቃውንትና መነኮሳት ናቸው። ከዚያ በኋላ ጉባኤ ቤቶች ሰፉ፤ ገዳማት ተመሠረቱ።…
መልአከ ምክር ቀሲስ ከፍያለው መራሒ የሃያ ሰባት መጻሕፍት ደራሲና ስመ ጥር ካህን ናቸው፡፡ በአማርኛና በእንግሊዝኛ በጻፏቸው መጻሕፍት ፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ ከትምህርት እስከ አገልግሎት በሔዱበት ረዥም ርቀት ለትውልዱ አርአያ የሚሆኑ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን ቅርስ ናቸው፡፡ በዚህ ሰንበት በጃንደረባው ሠረገላ ላይ ያደረጉት…
ጻድቅ ሆኖ ተመለሰ | ጃንደረባው ሚድያ | ታኅሣሥ 2016 ዓ.ም.| ✍🏽 ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ እንደጻፉት የዛሬው ትምህርት በምሳሌ የቀረበ ትምህርት ነው፡፡ ጌታ እኛ በምንሰማውና በሚገባን ቋንቋ ነበር የሚናገረው፡፡ ትምህርቱ ራሳቸውን ለሚያመጻድቁ ሰዎችና ወንድሞቻቸውን ለሚያዋርዱ ሰዎች በምሳሌ የተነገረ ትምህርት ነበር፡፡…
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተጻፉ ቃላት መካከል ሕይወት አልባ የሆኑ ቃላት የሉም:: ሁሉም ሕያዋንና ሕይወት ቀጥል ናቸው:: ነገር ግን ቅዱስ ጳውሎስ በመልእክቱ እንደጻፈው ፣ ቅዱስ ያሬድ በድጓው እንዳዜመው “ከአንዱ ኮከብ ክብር የአንዱ ኮከብ ክብር ይበልጣልና” ለእኔም እንደ ከዋክብት ከሚያበሩት ቃላቶች መካከል…
በሰው አማካኝነት በቤተ ክርስቲያን ከሁለት ሺህ ዓመታት በላይ ሁለት ዓይነት መሥዋዕት ሲቀርብ ኖሯል፤ የፍቅርና የጥላቻ መሥዋዕት:: ይህ እንደምን ነው? ቢሉ ታሪኩን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደባት ከቤተልሔም ጀምረን እንመዛለን። የጌታችንን በቤተልሔም መወለዱን የእንስሳት እረኞች “እንደ እንስሳ ሆነ” ተብሎ የተነገረለትን ሰውን ለመጠበቅ…
መቃብር ምንድን ነው? መቃብርን ስናስብ ከቤተ ክርስቲያን ቅጥር ጀርባ የሚገኘው ቦታ አእምሮአችን ላይ እንደሚመጣ ግልጽ ነው በእውኑ ግን ከዛም የዘለለ ነገር ይኖረው ይሆን ? መቃብር ነፍስ ከሥጋ ስትለይ ሥጋችን የሚያርፍበት ማደሪያ እንደሆነ ሁሉ በሌላ በኩልም ሕይወታችን ከእግዚአብሔር የተለየ ሲሆን መቃብር…
ብዙዎች በእኔ ላይ ቆሙ፡፡ ብዙዎች ሰውነቴን አምላክሽ አያድንሽም አሏት፡፡ አንተ ግን አቤቱ መጠጊያዬ ነህ፡፡ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ (መዝ. 3፡1) ነቢዩ ዳዊት ክፉ ቀን ቢገጥመው የጸለየው ጸሎት ነው፡፡ መራራ ቀናት ሀገር ያስለቅቃሉ፡፡ ከዙፋን ያወርዳሉ፡፡ ማቅ ያስለብሳሉ፡፡ ለብቻ…