ሦስቱ ሰነፎች
የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን የሕግ (Law)፥ የታሪክ (History)፥ የጥበብ (Wisdom) እና የትንቢት (Prophecy) በማለት በአራት ይከፍሏቸዋል። ከእነዚህ መካከል የጥበብ መጻሕፍት የተሰኘው ጎራ ውስጥ የሚመደበው፥ የጥበብን አስፈላጊነት እና የስንፍናን ወይም የሞኝነትን ጥቅም የለሽነት አጉልቶ የሚያሳየው መጽሐፈ ምሳሌ (ዕብ፡ ሲፍር…

በጃንደረባው ሠረገላ ላይ ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ያደረጉት ቆይታ ክፍል አንድን በዕለተ ቅዳሜ አስነብበን ነበር:: ዘለግ ያለውን ክፍል ሁለት የመጨረሻ ክፍል ውይይት እነሆ:- ጃንደረባው :- በሥነ ጽሑፍ ተማሪነትህ ወቅት የተረዳኸውና ለቀሪ የጸሐፊነት ዘመንህ ቅርጽ አስይዞኛል የምትለው የምታስታውሳቸው ነገሮች ምንምን ናቸው? ዲያቆን…
መጻሕፍት በማዘጋጀት ሒደት ውስጥ እድሜ ወሳኙ ነገር ነው ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ መምህር ፣ ሰባኬ ወንጌል ፣ ጸሐፊ ፣ አርታኢና ሐያሲ ናቸው:: ከመንፈሳዊ አገልጋይነታቸው በተጨማሪ የፊዚክስ ዲፕሎማ ፣ የሥነ ጽሑፍ ዲግሪን የፊሎሎጂ ሁለተኛ ዲግሪ አላቸው:: የጃንደረባው ሚዲያ የሰንበት ቃለ መጠይቅ እንግዳ…