የሕይወት ዛፍ
እግዚአብሔር በምድር ላይ ለማየት ደስ የሚያሰኙ፣ ለመብላት መልካም የሆኑ ዛፎችን ማብቀሉን ቅዱስ መጽሐፍ ይነግረናል፤ ከእነዚህ ዛፎች መካከል አንዱ የሕይወት ዛፍ ነው። ዘፍ 2፥9 ገነትን የሚያጠጡ አራቱ አፍላጋት ኤፌሶን፣ ግዮን፣ ጤግሮስ፣ ኤፍራጥስ የሚመነጩት ከዚህ የሕይወት ዛፍ ሥር ነው። ስለዚህ የሕይወት ዛፍ…
እግዚአብሔር በምድር ላይ ለማየት ደስ የሚያሰኙ፣ ለመብላት መልካም የሆኑ ዛፎችን ማብቀሉን ቅዱስ መጽሐፍ ይነግረናል፤ ከእነዚህ ዛፎች መካከል አንዱ የሕይወት ዛፍ ነው። ዘፍ 2፥9 ገነትን የሚያጠጡ አራቱ አፍላጋት ኤፌሶን፣ ግዮን፣ ጤግሮስ፣ ኤፍራጥስ የሚመነጩት ከዚህ የሕይወት ዛፍ ሥር ነው። ስለዚህ የሕይወት ዛፍ…
ማንኛውንም መጽሐፍ አንብቤ ስጨርስ በመጀመሪያ ባለሁበት ቆሜ ለጸሐፊው አቡነ ዘበሰማያት እደግምለታለሁ በደብተራ በአማን ነጸረ በጃንደረባው ሠረገላ የቆየው ቆይታ ቀሪ ጊዜ ይኼንን ይመስላል:- ጃንደረባው፡- ከአንባብያን ጋራ የተዋወቅህባት የመጀመሪያ ሥራ ወልታ ጽድቅ ነበረች፡፡ ጥንስስና ሒደቱን እስኪ ንገረን? ደብተራ በአማን ነጸረ፡- ከ2000 ዓ.ም.…
ሰው አያውቀኝም በሚል ከሕሊናዬ የሚቃረን ድርጊት ላለመፈጸም ጸሎት አደርጋለሁ በአማን ነጸረ” በማኅበራዊ ሚዲያ ብቻ ተዋውቀው በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካበረከቱ ጸሐፍት መካከል የአንዱ የብዕር ስም ነው:: ወልታ ጽድቅ ፣ ጽንዐ ተዋሕዶ እና ተኀሥሦ የተሰኙ መጻሕፍትን በማበርከትና በሳል መጣጥፎችን…
የእስራኤላዊያን የሃይማኖት፥ የባሕልም ሆነ የቋንቋ ትምህርት መሠረት ፊደሎቻቸው ናቸው። በሀገራችን ሊቃውንት ዘንድ፥ የዕብራይስጥ ፊደላት “አሌፋት” በመባል ይታወቃሉ። አሌፋት የተባሉትም የመጀመሪያ ፊደል የሆነውን ‘አሌፍ’ መሠረት በማድረግ ነው። በሌላው ዓለም ፊደሎች ድምጾችን የሚወክሉ ሥዕላዊ መግለጫዎች ተደርገው ይወሰዳሉ። በእስራኤላዊያን ዘንድ ግን አሌፋቱ ድምጾችን…
“እነሆ ልጆች የእግዚአብሔር ሥጦታዎች ናቸው የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው” የሚለው ቃል ስለ ልጅ ሲወራ ከአፋችን ከማይጠፉ ቃላት አንዱ ነው:: (መዝ. 127፡3) ቃሉን ምን ያህል አምነንበት ልጆቻችንን እንደሥጦታ ተመልክተን እያኖርናቸው እንደሆነ እና የሰውን ልጅ የመፈጠር እና የመኖር ትርጉም ገብቶን የእግዚአብሔርን…
በእውነታ ላይ የተመሠረተ ምናባዊ ጽሑፍ በቅርብ በቅዱስ ጋብቻ አንድ ከሆኑ ጥንዶች ጋር ስለ ክርስትና ሕይወታቸው አባታችንን ለማወያየት ፈልገው በቤታቸው ተገናኘን፡፡ በውይይታችን ከተነሡት በርካታ ጉዳዮች የዘመኑን የክርስትና ሕይወት አጉልቶ የሚያሳዩ ሁለት ነጥቦችን እነሆ፡- የመጀመሪያው ከእንግዶቹ የተነሣው ሐሳብ “ከአንዳንድ ወንድምና እኅቶች ጋር…
“ትዳር ምንድን ነው?” የሚለው ጥያቄ ቀላል የሚመስል ነገር ግን ለመመለስ ከባድ የሆነ ጥያቄ ነው። አንዳንዱ ሰው “የማኅበረሰብ ደህንነት የሚጠበቅበት ተቋም ነው” ሲል፣ ሌላው ደግሞ “ወንድና ሴት በአንድ ጣሪያ ለመኖር የሚያደርጉት ስምምነት ነው” የሚል አለ:: እልፍ ሲልም “ወንድና ሴት የፍቅር ሕይወትን…
ወደ ላይ መውጣትን ማን ይጠላል? ከሁሉ በላይ መሆንንስ የማይሻ ማን ነው? ስለሌሎች መዳን ለሚጨነቁ ሰዎች ካልሆነ በቀር ከልዕልና ወደ ትሕትና መምጣት ከባድ ነው። ዲያብሎስ እንጦርጦስ የወረደው ክብር ቢጎድልበት ነው። አዳም ወደዚህ ዓለም የመጣው ከገነት ቢሰደድ ነው። ናቡከደነፆር በሕይወት ሳለ ዙፋኑን…
መቻኮል ካልፈለግህና ቀስ ያለ ሒደት እንደሆነ ካመንህ ግእዝን መማር ቀላል ነው አውግስጢኖስ ዲክንሰን ካናዳዊ የኢትዮጵያ ጥናት ባለሞያ (Ethiopicist) ነው። በመካከለኛው ዘመን ጥናት (Medieval Studies) ሁለተኛ ዲግሪውን በዋተርሉ እና ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲዎች ሠርቷል። ከዚህም በተጨማሪ ከፍተኛ የታሪክ፣ የላቲን/ ሮማይስጥ እና የግእዝ ቋንቋ…
ክርስትና በመላው ዓለም መሰበክ ከጀመረ ከዐሥር ዓመት በላይ ቆየት ብሎ ወደ ሐዋርያት ተልእኮ ከተቀላቀሉት የጌታችን ምስክሮች ደቀመዛሙርት አንዱ ቅዱስ ጳውሎስ ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በአሕዛብ ዘንድ ስሜን የሚሸከም ምርጥ (ኅሩይ) ንዋይ የተባለ የተጠራበትን ተልእኮ እስከ መጨረሻው ዳርቻ ለማድረስ ከምሥራቅ እስከ…