ጽሑፍ

ኦርቶዶክሳዊ ተቺ እና ትችት

ቤተ ክርስቲያናችን ኦርቶዶክሳዊ ሐሳብ ያላት አካለ ክርስቶስ ናት። ነገሮቿ በሙሉ ክርስቶሳዊ መዓዛና ውበት ያላቸው ናቸው። የቤተ ክርስቲያን ራሷ እውነት የኾነው ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኾነ የርሷ የኹል ጊዜ ውግንናዋ በእውነት በኩል ብቻ ነው። ምክንያቱም ከክርስቶስ የተነሣ እርሷ ራሱ የእውነት ቤት (The…

ማንበብ ይቀጥሉኦርቶዶክሳዊ ተቺ እና ትችት

እማዕሰረ . . . እግዚአብሔር ይፍታ !

ዛሬ ሰምቼው በጣም የወደድኩትና ሁልጊዜ ከማሰላስለው ሀሳብ ጋር የሚሄድ አንድ ቁም ነገር ላካፍላችሁ መልካም መስሎ ታየኝ። ታሪኩ እንዲህ ነው። አንድ የአራዊት ማቆያ ሥፍራን መጎብኘት የሚወድ ሰው የፈጣሪ ድንቅ ሥራ የሆኑ እንስሳትና አራዊትን እየተመለከተ ሲዘዋወር ትዕይንት (circus) ለማሳየት የሰለጠኑ እጅግ በጣም…

ማንበብ ይቀጥሉእማዕሰረ . . . እግዚአብሔር ይፍታ !

እንደ ሙሽራ ወይስ እንደ ሌባ እንጠብቀው

ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ምጽአቱ ሲናገር ሁለት የሚቃረኑ ምሳሌዎችን ተጠቅሟል፦ ሙሽራ እና ሌባ። ሙሽራ በደስታ እና በእልልታ የሚጠበቅ ነው። ሌባ ደግሞ ሳያስቡት መጥቶ የሰውን ሕይወት የሚያመሰቃቅል እና ንብረቱን የሚያጠፋ ነው።  ታዲያ ጌታችን በአሥሩ ደናግል ምሳሌ ነቅተን በእልልታ መብራት…

ማንበብ ይቀጥሉእንደ ሙሽራ ወይስ እንደ ሌባ እንጠብቀው

ተመየጢ ተመየጢ

“አንቺ ሱላማጢስ ሆይ ተመለሽ ተመለሽ፤ እናይሽ ዘንድ ተመለሽ ተመለሽ” መኃ 7፥1  በኖኅ መርከብ ውስጥ ሆኖ ዐይኖቹ አሻግሮ ማየት የማይፈልግ ማን አለ? ከዚያ ሁሉ ጥፋት በኋላ ምድርን መልሶ ማየት ያጓጓል። ለዐርባ ቀናት ከሰማይ የወረደውና ከምድር የገነፈለው ትኩስ ውኃ የተራሮችን ራስ ሳይቀር…

ማንበብ ይቀጥሉተመየጢ ተመየጢ

ምጽዋትና ውዳሴ ከንቱ 

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለምጽዋት ሲያስተምር አንድ ባለጸጋ ወደ እርሱ ቀርቦ ምጽዋት መመጽወት እወዳለሁ ወዳሴ ከንቱን መመሰገንንም እወዳለሁ አለው። ዮሐንስም ወዳሴ ከንቱውን ትተህ በትህትና መጽውት አለው። ይህ ባለጸጋ ግን አይሆንም ሁሉንም እወዳለሁ መስጠቱንም መመሰገኑንም እፈልጋለው ይህ ከቀረ ምጽዋቱም ይቅር አለው። እንኪያስ…

ማንበብ ይቀጥሉምጽዋትና ውዳሴ ከንቱ 

የበረኸኛው መልስ

ቆዳ አገልድሞ ፀጉሩን አንጨፍሮ በሄኖን ሸለቆ ወደሚጮኸው ሰው ሰው የሚያየውን ልይ ብዬ መጣሁ። የገባውን በቃል ያልገባውን በውኃ እያጠመቀ ይሸኛል። ደግሞ ጠያቂዎች መልሱን የሚፈሩትን ጥያቄዎች ይጠይቁታል፡፡ ይህ የሰው ጠባይ ይደንቃል። ጥያቄ ሲፈጠርበት መልሱን ይፈራል፤ የማይኖረውን መልስ ለመስማት ይጠይቃል። ሁሉንም ግን አያቆምም፤…

ማንበብ ይቀጥሉየበረኸኛው መልስ

የብቸኝነት መስቀል

መድኅን ክርስቶስ በቸርነቱ የፈወሰው መጻጉዕ አንዱ የደረሰበት መከራ ለ38 ዓመታት ታሞ በአልጋው ላይ መኖሩ ነው፡፡ ሌላው መከራው ደግሞ ሰው የለኝም ያስባለው ብቸኝነቱ ነው (ዮሐ 5፡ 1 – 14) በብዙም ወይም በጥቂቱ ብቸኝነት ለብዙ ሰዎች የማይቀር ውስጣዊ ሕመም ነው ማለት ይቻላል፡፡…

ማንበብ ይቀጥሉየብቸኝነት መስቀል

ለመጽደቅ ከሆነ በቂ ነው

አንዳንድ ቀን አለ አንጀት የሚያላውስ ፤ የለቅሶ ስሜትን የሚቀሰቅስ ችግር በሰዎች ላይ ሲደርስ የምንገጣጠምበት፤ ታዲያ በዚህ ሰዓት ምነው “እግዚአብሔር ሀብታም ቢያደርገኝና በሰጠኋቸው” ብለን እንመኛለን። ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ የማይገባ ምኞት ነው ይለዋል። እግዚአብሔር ቢያስፈልግ ኖሮ ካንተ ቀድሞ ይህንን ሳያስብ የሚቀር…

ማንበብ ይቀጥሉለመጽደቅ ከሆነ በቂ ነው

ራሴን ላጠፋ ስለሆነ ንስሓዬን ይቀበሉኝ

“ራሴን ላጠፋ ስለሆነ ንስሓዬን ይቀበሉኝ”  | ጃንደረባው ሚድያ | ጥቅምት 2016 ዓ.ም.| ✍🏽 ዲያቆን ዶ/ር ዳዊት ከበደ እንደጻፈው በአንድ ከተማ የሚያገለግሉ ካህን ከከተማ 400 ኪ.ሜ ርቀው በገጠር የሚኖሩ አረጋዊ እናታቸው ስልክ ደውለው ወደ ቤተክርስቲያን ተሻግረው የሚሄዱበት ድልድይ በመሰበሩ ስለተጨነቁ መጥተው…

ማንበብ ይቀጥሉራሴን ላጠፋ ስለሆነ ንስሓዬን ይቀበሉኝ

ጸሎት እና ቀቢጸ ተስፋ

ጸሎት እየጸለይን: ለጸሎታችን መልስ ሳናገኝ ስንቀር ለቀቢጸ ተስፋ ይዳርጋል። አንዳንድ ጊዜ ዝምታውም መልስ እንደሆነ ለማይረዳ ሰው ወይም ደግሞ ፈቃድህ ይሁን ብሎ ለማይጸልይ ሰው የጸሎት መልስ ጊዜው ሲረዝም ተስፋ ወደ መቁረጥ ውስጥ ያስገባል። ማለትም “ፈቃድህ ይሁን” የሚለውን መስመር አባታች ሆይ የሚለው…

ማንበብ ይቀጥሉጸሎት እና ቀቢጸ ተስፋ