ቃለ መጠይቅ

ብርሃኑ ጎበና – ከትናንት እስከ ዛሬ

“ብዙም የማልጽፈው ከእኔ የተሻሉ ጸሐፊዎች ስላሉ በሚል ነው” መልአከ አርያም ብርሃኑ ጎበና “ብርሃኑ ጎበና” በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው ቀደምት መምህራንና ጸሐፍት የአንዱ ስም ነው::  በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኬሚስትሪ ዲግሪያቸውን የሠሩት መምህር ብርሃኑ ጎበና  “ዐምደ ሃይማኖት” “ፍኖተ ጽድቅ” “አናቅጸ…

ማንበብ ይቀጥሉብርሃኑ ጎበና – ከትናንት እስከ ዛሬ

ደብተራ በአማን ነጸረ ማን ነው? ክፍል-2

ማንኛውንም መጽሐፍ አንብቤ ስጨርስ በመጀመሪያ ባለሁበት ቆሜ ለጸሐፊው አቡነ ዘበሰማያት እደግምለታለሁ በደብተራ በአማን ነጸረ በጃንደረባው ሠረገላ የቆየው ቆይታ ቀሪ ጊዜ ይኼንን ይመስላል:-  ጃንደረባው፡- ከአንባብያን ጋራ የተዋወቅህባት የመጀመሪያ ሥራ ወልታ ጽድቅ ነበረች፡፡ ጥንስስና ሒደቱን እስኪ ንገረን? ደብተራ በአማን ነጸረ፡- ከ2000 ዓ.ም.…

ማንበብ ይቀጥሉደብተራ በአማን ነጸረ ማን ነው? ክፍል-2

ደብተራ በአማን ነጸረ ማን ነው? ክፍል-1

ሰው አያውቀኝም በሚል ከሕሊናዬ የሚቃረን ድርጊት ላለመፈጸም ጸሎት አደርጋለሁ በአማን ነጸረ” በማኅበራዊ ሚዲያ ብቻ ተዋውቀው በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካበረከቱ ጸሐፍት መካከል የአንዱ የብዕር ስም ነው::  ወልታ ጽድቅ ፣ ጽንዐ ተዋሕዶ እና ተኀሥሦ የተሰኙ መጻሕፍትን በማበርከትና በሳል መጣጥፎችን…

ማንበብ ይቀጥሉደብተራ በአማን ነጸረ ማን ነው? ክፍል-1

ካናዳዊው የግእዝ ሊቅ

መቻኮል ካልፈለግህና ቀስ ያለ ሒደት እንደሆነ ካመንህ ግእዝን መማር ቀላል ነው  አውግስጢኖስ ዲክንሰን ካናዳዊ የኢትዮጵያ ጥናት ባለሞያ (Ethiopicist) ነው። በመካከለኛው ዘመን ጥናት (Medieval Studies) ሁለተኛ ዲግሪውን በዋተርሉ እና ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲዎች ሠርቷል። ከዚህም በተጨማሪ ከፍተኛ የታሪክ፣ የላቲን/ ሮማይስጥ እና የግእዝ ቋንቋ…

ማንበብ ይቀጥሉካናዳዊው የግእዝ ሊቅ

ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ – ክፍል 2

በጃንደረባው ሠረገላ ላይ ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ያደረጉት ቆይታ ክፍል አንድን በዕለተ ቅዳሜ አስነብበን ነበር:: ዘለግ ያለውን ክፍል ሁለት የመጨረሻ ክፍል ውይይት እነሆ:-   ጃንደረባው :- በሥነ ጽሑፍ ተማሪነትህ ወቅት የተረዳኸውና ለቀሪ የጸሐፊነት ዘመንህ ቅርጽ አስይዞኛል የምትለው የምታስታውሳቸው ነገሮች ምንምን ናቸው? ዲያቆን…

ማንበብ ይቀጥሉዲያቆን ብርሃኑ አድማስ – ክፍል 2

ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ – ክፍል 1

መጻሕፍት በማዘጋጀት ሒደት ውስጥ እድሜ ወሳኙ ነገር ነው ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ መምህር ፣ ሰባኬ ወንጌል ፣ ጸሐፊ ፣ አርታኢና ሐያሲ ናቸው:: ከመንፈሳዊ አገልጋይነታቸው በተጨማሪ የፊዚክስ ዲፕሎማ ፣ የሥነ ጽሑፍ ዲግሪን የፊሎሎጂ ሁለተኛ ዲግሪ አላቸው:: የጃንደረባው ሚዲያ የሰንበት ቃለ መጠይቅ እንግዳ…

ማንበብ ይቀጥሉዲያቆን ብርሃኑ አድማስ – ክፍል 1