ይህች ሴት ቤተ መቅደሱን ልታቃጥለው ነው
መልአከ ምክር ቀሲስ ከፍያለው መራሒ የሃያ ሰባት መጻሕፍት ደራሲና ስመ ጥር ካህን ናቸው፡፡ በአማርኛና በእንግሊዝኛ በጻፏቸው መጻሕፍት ፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ ከትምህርት እስከ አገልግሎት በሔዱበት ረዥም ርቀት ለትውልዱ አርአያ የሚሆኑ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን ቅርስ ናቸው፡፡ በዚህ ሰንበት በጃንደረባው ሠረገላ ላይ ያደረጉት…
መልአከ ምክር ቀሲስ ከፍያለው መራሒ የሃያ ሰባት መጻሕፍት ደራሲና ስመ ጥር ካህን ናቸው፡፡ በአማርኛና በእንግሊዝኛ በጻፏቸው መጻሕፍት ፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ ከትምህርት እስከ አገልግሎት በሔዱበት ረዥም ርቀት ለትውልዱ አርአያ የሚሆኑ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን ቅርስ ናቸው፡፡ በዚህ ሰንበት በጃንደረባው ሠረገላ ላይ ያደረጉት…
ከመምህር ተስፉ ግርማ ጋር በመዝሙር አገልግሎት ዙሪያ ያደረግነውን የቆየ ቃለ መጠይቅ ሁለተኛ ክፍል እነሆ:: ጃንደረባው ፦ ከመጀመሪያው ካሴት በኋላ ስንት መዝሙራትን ሠራህ? መምህር ተስፉ ግርማ ፦ በቁጥር ብዙ ናቸው ፣ ለዘማሪ ምንዳዬ ከቁጥር አንድ እስከ ሦስት ማለት ይቻላል፡፡ ‘ቸሩ ሆይ’ …
መምህር ተስፉ ግርማ ሰባኬ ወንጌል ፣ ጸሐፊ ፣ የመዝሙር ግጥምና ዜማ ደራሲ ፣ የብዙ መንፈሳዊ ማኅበራት መሥራችና ቤተክርስቲያንን ሕይወቱን ሙሉ በቅንነት ሲያገለግል የነበረ መምህር ነው:: ዕረፍተ ነፍስ ያድልልንና መምህር ተስፉ ግርማ በነሐሴ 2013 ዓ.ም. ወደ አምላኩ ተጠርቶ በክብር ዐርፎአል:: የኢትዮጵያዊው…
ከቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ጋር ባለፈው ሳምንት ወግ ጀምረን ነበር:: የመጨረሻውን ክፍል እነሆ ተጋበዙ የማታውቀውን ሕይወት ወደ ትክክለኛው ሕይወት የሚያደርስ ብለክ እንዴት ትጽፋለህ አሉኝ:: አሁን ግን ማመን ማምለክ ይቻላል ግን እምነት በተበላሸ መንገድ የሚገለጽበት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለነው። አሁን እኛ እየኖርን…
ጃንደረባው:- ክፍል አንድን የገታነው ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ወደ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲገቡ እመቤታችን እንዴት እጅዋን እንዳስገባች ሰምተን ነበር:: ከዚያው እንቀጥላለን:: ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ:- እናቴ በሕልም ስላየችው ነገር በነገረችኝ በዚያው ቅጽበት ደግሞ እኅቴ ወደ ቤት እናቴን እየተጣራች ገብታ በዛው ዕለት ያየችውን ሕልም…
ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሣ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ፣ ደራሲና ተመራማሪ እንዲሁም ካህን ናቸው:: የጃንደረባው ሠረገላ ላይ የዚህ ሰንበት እንግዳ ሆነዋል:: ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሣ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ፣ ደራሲና ተመራማሪ እንዲሁም ካህን ናቸው:: የጃንደረባው ሠረገላ ላይ…
እማሆይ ፈንታነሽ ገዳሙ በካሴት ሥራ የታወቁ የመጀመሪያዋ የሴት ዘማሪት ናቸው:: ሙዚቃ ቤቶች ወደ መዝሙር ቤትነት ለመቀየራቸው ምክንያት ከሆኑ የመዝሙር ሰዎችም ተጠቃሽ ናቸው:: ከእማሆይ ጋር ይህንን አጭር ቆይታ አድርገናል:: ጃንደረባው :- እማሆይ ፈንታነሽ እስቲ ልጅነትዎ ምን ይመስል ነበር? እማሆይ ፈንታነሽ :-…
ጥያቄ:- በግል ሕይወትዎ እመቤታችን ያደረገችልዎት ተአምር አለ? ብፁዕ አቡነ ሰላማ :- አንድ ጊዜ ወደ እመቤታችን ቤተ ክርስቲያን ልናከብር እንሔዳለን:: ምንጭ ዳር ተቀመጥን:: ላይ ገደል አለ እልም ያለ ገደል ነው:: ከዚያ የድንጋይ ናዳ እየተወረወረ ወደ እኛ ይመጣል:: መጥቶ ከኋላዬ ሲደርስ ዝም…
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ:- ለስድስት ዓመታት ተኩል ወኅኒ ቤት ታስሬ ስለቀቅ ለአንድ ዓመት ያክል በቁም እስረኝነት ከቤቴ እንዳልወጣ መንግሥት አዝዞ ነበር:: ስለዚህ ወደ ደርግ መንግሥት እንዲህ ብዬ አመለከትሁ “አሁን ተፈትቼያለሁ:: ወደነበርኩበት ሀገር ሔጄ ትምህርቴን እንድጨርስና ሀገሬን እንዳገለግል ፍቀዱልኝ:: ይህን የማትፈቅዱ…
“ቤተ ክርስቲያን ሁሉ ነገሬ ናት:: ምንም ባደርግ ልከፍለው የማልችል የቤተ ክርስቲያን ታላቅ ውለታ አለብኝ” መምህር ቀሲስ ግርማ ባቱ መምህር ቀሲስ ግርማ ባቱ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ መምህር ፣ ደራሲ ፣ ጸሐፊና ተመራማሪ ናቸው:: በዚህ ሰንበት በጃንደረባው ሠረገላ ላይ ይህንን ዘለግ ያለ…