ጽሑፍ

ትዳር ውል አይደለም

“ትዳር ምንድን ነው?” የሚለው ጥያቄ ቀላል የሚመስል ነገር ግን ለመመለስ ከባድ የሆነ ጥያቄ ነው። አንዳንዱ ሰው “የማኅበረሰብ ደህንነት የሚጠበቅበት ተቋም ነው” ሲል፣ ሌላው ደግሞ “ወንድና ሴት በአንድ ጣሪያ ለመኖር የሚያደርጉት ስምምነት ነው” የሚል አለ:: እልፍ ሲልም “ወንድና ሴት የፍቅር ሕይወትን…

ማንበብ ይቀጥሉትዳር ውል አይደለም

እንዲህ ነው መውረድ

ወደ ላይ መውጣትን ማን ይጠላል? ከሁሉ በላይ መሆንንስ የማይሻ ማን ነው? ስለሌሎች መዳን ለሚጨነቁ ሰዎች ካልሆነ በቀር ከልዕልና ወደ ትሕትና መምጣት ከባድ ነው። ዲያብሎስ እንጦርጦስ የወረደው ክብር ቢጎድልበት ነው። አዳም ወደዚህ ዓለም የመጣው ከገነት ቢሰደድ ነው። ናቡከደነፆር በሕይወት ሳለ ዙፋኑን…

ማንበብ ይቀጥሉእንዲህ ነው መውረድ

ማይታወቅ አምላክ (Ἄγνωστος Θεός)

ክርስትና በመላው ዓለም መሰበክ ከጀመረ ከዐሥር ዓመት በላይ ቆየት ብሎ ወደ ሐዋርያት ተልእኮ ከተቀላቀሉት የጌታችን ምስክሮች ደቀመዛሙርት አንዱ ቅዱስ ጳውሎስ ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በአሕዛብ ዘንድ ስሜን የሚሸከም ምርጥ (ኅሩይ) ንዋይ የተባለ የተጠራበትን ተልእኮ እስከ መጨረሻው ዳርቻ ለማድረስ ከምሥራቅ እስከ…

ማንበብ ይቀጥሉማይታወቅ አምላክ (Ἄγνωστος Θεός)

ሦስቱ ሰነፎች

የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን የሕግ (Law)፥ የታሪክ (History)፥ የጥበብ (Wisdom) እና የትንቢት (Prophecy) በማለት በአራት ይከፍሏቸዋል። ከእነዚህ መካከል የጥበብ መጻሕፍት የተሰኘው ጎራ ውስጥ የሚመደበው፥ የጥበብን አስፈላጊነት እና የስንፍናን ወይም የሞኝነትን ጥቅም የለሽነት አጉልቶ የሚያሳየው መጽሐፈ ምሳሌ (ዕብ፡ ሲፍር…

ማንበብ ይቀጥሉሦስቱ ሰነፎች