ጽሑፍ

ቤት ውስጥ ሆኖ መጸለይ 

የአምላኩ ምሥጋና እንዳይቋረጥበት በጎ ሥራ ሠራ አካላዊ ቃል ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ለድኅነተ ሰብዕ ለድኅነተ ዓለም ሰው ሆኖ በምድር በተመላለሰበት ወቅት በተግባርም በቃልም ካስተማራቸው የክርስትና መሠረታውያን ውስጥ አንዱና ዋነኛው “ጸሎት” ነው። አድርጉ ከማለቱ በፊት አድርጎ የሚያሳይ መምህር እንደመሆኑ ጸልዩ ከማለቱ በፊት…

ማንበብ ይቀጥሉቤት ውስጥ ሆኖ መጸለይ 

ደም ላነሳት ደም ልገሳ

መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የ 12 ዓመት ታዳጊ የነበረችዋን የኢያኢሮስን ልጅ ከሕመሟ ለመፈወስ ሲጓዝ በመንገድ ብዙ ሕዝብ ያጨናንቀው ነበር። ከሚተራመሰው ሕዝብ የተወሰነው ተአምራት ሊያይ፤ ገሚሱ ሕብስት ሲያበረክት ጠብቆ ሊበላ፤ ሌላው መልኩን ሊያይ፤ ደግሞ ለበላይ አለቆች ያየና የሰማውን መረጃ ለማቀበል፤ የተቀረው ትምህርቱን…

ማንበብ ይቀጥሉደም ላነሳት ደም ልገሳ

የአብያተ ክርስቲያናት አርማ

የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አርማዋ መስቀል ነው:: “ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ ምልክትን ሠጠሃቸው” የሚለው ቃልም የሚፈጸመው በዚሁ መንፈሳዊ አርማ ነው:: ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለአስተዳደር እንዲመች ደግሞ በአህጉረ ስብከት ተከፍላ እንደምታገለግል ይታወቃል:: ለዚህ መንፈሳዊ አስተዳደርዋ ደግሞ ለእያንዳንዱ ቤተክርስቲያን የራሱ መታወቂያ የሆነ አርማ…

ማንበብ ይቀጥሉየአብያተ ክርስቲያናት አርማ

እግዚአብሔር ባይፈቅድ ነው

ካለፉት ቀናት መካከል አንደኛው ቀን የትምህርት ቤት ወንድሜን ለመጠየቅ የሄድሁበት ቀን ነበር። ከተገናኘን ብዙ ቀን ሆኖን ስለነበር ለእግርህ ውኃ ላሙቅልህ፣ ምግብ ይቅረብልህ አላለኝም። እንዲሁ ያለፈውን ዘመናችንን በዛሬ ዐይናችን እያየን በዛሬ ሚዛን እየመዘንን በሚያስቀው ስንስቅ በሚያስጸጽተው ስንጸጸት ቆይተን ለእንግድነቴ የሚገባው ግብዣ…

ማንበብ ይቀጥሉእግዚአብሔር ባይፈቅድ ነው

የነፍስ ምግብ

ምንም እንኳን አንዳንድ አባትና እናቶች በይበልጥም ገዳማውያን እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ስለሚኖሩ ያለ ምግብና ውኃ ለረጅም ጊዜ መቆየት ቢችሉም፥ አካሄዳችንን ከዓለም ጋር ያደረግን እኛ ግን በተለመደው ሰዓት ካልተመገብን ረሃብና ጥም በቀላሉ ያጎሰቁለናል::  ሰውነታችን በለመደው ሥርዓት በትክክል እንዲሠራ ምግብ እና ውኃን ይሻል። ስለሆነም…

ማንበብ ይቀጥሉየነፍስ ምግብ

የተዋጀንበት ምሥጢር

በሉቃ 15 ላይ በወንድሙ መመለስ አኩርፎ የነበረው ልጅ አባቱን እኔ ዘመኔን ሁሉ አገለገልሁህ ግን አንዲት የፍየል ጠቦት (በፈለጋችሁት ሥጦታ መስሉት) እንኳ አልሰጠኸኝም ሲለው “የእኔ የሆነ ሁሉ የአንተ ነው” በማለት የእርሱ ዋጋ አብሮ በመኖር እንጂ በሥጦታ የተወሰነ እንዳልሆነ በመንገር አጽናንቶታል። ሰው…

ማንበብ ይቀጥሉየተዋጀንበት ምሥጢር

ሙሴና ሚካኤልን ፍለጋ

እስራኤል በፈርዖን አገዛዝ እጅግ ተጨንቀዋል:: “በግብፅም ዮሴፍን ያላወቀ አዲስ ንጉሥ ተነሣ” (ዘጸ. 1:8) ከተባለበት ዘመን ጀምሮ የእስራኤል እናቶች የዕንባ ጅረት ፤ የእስራኤል ሕፃናት የደም ጎርፍ አልቆመም::  ዮሴፍን የማያውቁ ፈርዖኖች አይነሡ እንጂ የተነሡ እንደሆነ “ግብፅን ያቀናነው እኛ ነን” ብትል ስለ ዮሴፍ…

ማንበብ ይቀጥሉሙሴና ሚካኤልን ፍለጋ

ደረቅ ምሁራዊነት 

ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በደማስቆ መንገድ ላይ ከተጠራ በኋላ በአገልግሎቱ የተመረጠ ዕቃ በመሆን ሲያሳድድዳቸው ለነበሩት የክርስቶስ በጎች ሊሰጥ የሚችል የተመረጠ ፤ ጌታውን የሚመስል ኖላዊ(እረኛ) ሆኖ ስሙን ተሸክሟል፡፡ (ሐዋ.  9:3) ከማሳደድ ወደ መጠበቅ ሲሸጋግር ለተሠጡት በጎች መጸለይን አልተወም፡፡ ለኤፌሶን ሰዎች በላከው መልእክቱ…

ማንበብ ይቀጥሉደረቅ ምሁራዊነት 

በፈተና ላሉት

ይሄ ፈተና ከምን መጣ? ፈተናው ከእኛ ጋር ካሉት ይልቅ በእኛ ላይ ለምን በዛ? ምንጭ የሌለው ፈተና ባይኖርም ምንጩን ሳናውቀው በመጣ ፈተና ነፍሳችን ደከመች። ሰውነታችን ኑሮን ሰለቸች። ፈተናው አስመርሮናል፤ መከራው ከብዶናል ነገር ግን የፈተናውን ምክንያት ሳናውቅና ሳንመረምር ከፈተና ወደ ፈተና ስንሸጋገር…

ማንበብ ይቀጥሉበፈተና ላሉት

ከቤተ ክርስቲያን የሚያሸሹን ሰዎች 

ብዙዎቻችን ከቤተክርስቲያን የምንርቅበትን ወይም ከክርስትና የወጣንበትን ምክንያት ስንገልጽ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ አገልጋዮችን እንደምክንያት እንጠቅሳለን። የእናንተን አላውቅም እኔ ግን እንደዛ እል ነበር። እንደሚመስለኝ ብዙ ሰዎች ከጳጳሳቱ ጀምሮ እስከታች እስካሉት ዲያቆናት ማንነት እየጠቀሱ ምን ያህል አስመሳዮች እና ኃጢአተኞች እንደሆኑ በመናገር፣ ሁሉም…

ማንበብ ይቀጥሉከቤተ ክርስቲያን የሚያሸሹን ሰዎች