ጽሑፍ

ክርስትናን ከዝርዝር ውስጥ አውጪው

የእግዚአብሔር ቃል የነካው ልብ በማያቋርጥ አለማረፍ ውስጥ ያርፋል። የያዘውን እያፀና የፊቱን ለመያዝ ይዘረጋል። ሁል ጊዜ ራሱን “ይህን ሁሉ ፈጽሜአለሁ፤ የሚጎድለኝ ምንድር ነው?” ሲል ይጠይቃል። ተስፋው የተረጋገጠ የሚሆነው ፍርሃት በገፋው ንስሐው፣ ልምድ በቃኘው ክርስትናው፣ ፍቅር በተለየው አምልኮቱ ሳይሆን “በእግዚአብሔር ቸርነት” ላይ…

ማንበብ ይቀጥሉክርስትናን ከዝርዝር ውስጥ አውጪው

ዓይን የሚያበራው ዓሣ

መጽሐፈ ጦቢት በደስታ የሚጠናቀቅ ታሪክ ያለበት መጽሐፍ ነው። ታሪኩ እንደ ልዩ የሥነ ጽሑፍ ድርሰት አንባቢውን በሀሳብ ዓለም ውስጥ እንዲዋኝ የሚያደርግ  ነው። በሐዲስ ኪዳን ቀጥታ ሲጠቀስ ባናገኝም ከሐዲስ ኪዳን መጻሐፍት ጋር በእጅጉ የተያያዘ የነገረ መለኮት አሳቦች አሉት። ታሪኩ የሰው ልጅ በመከራ…

ማንበብ ይቀጥሉዓይን የሚያበራው ዓሣ

የአንድ ኃጢአተኛ ሰው ጸሎት

አቤቱ “በጎውን ነገር ማን ያሳየናል?” የምንልበት ዘመን አይደለም፤ እንኳን በእኛ ዘንድ ይቅርና ወንጌል በአሕዛብ ዘንድ ሳይቀር የተሰበከበት ዘመን ነውና። ነገር ግን የተሰበከውን ቃል በልቤ አኑሬ ሕይወቴን ሳልለውጥበት ብዙ ዘመናትና ዓመታት አለፉ። ቃልህን ሰምቶ አለማድረግ በአንተ መዘባበት መሆኑን አውቃለሁ፤ ቃልህን የምሰማ…

ማንበብ ይቀጥሉየአንድ ኃጢአተኛ ሰው ጸሎት

ሥጋችንን መልካም ነገር ካስለመድነው ያንኑ ነገር ይጠይቀናል አምጡ ይላል

‘አያሌው ዘኢየሱስ እንደተረጎመው’ የሚል ጽሑፍ በሽፋናቸው ላይ ያለባቸው መጻሕፍት በመንፈሳዊ መጻሕፍት መደርደሪያዎች ላይ መታየት ከጀመሩ ሁለት ዐሠርት ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡ መምህር አያሌው ዘኢየሱስ አርባ አራት መጻሕፍትን ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የቅርብ ዘመናት የትርጉም ሥራ ላይ ቀዳሚውን ድርሻ የያዙ…

ማንበብ ይቀጥሉሥጋችንን መልካም ነገር ካስለመድነው ያንኑ ነገር ይጠይቀናል አምጡ ይላል

ሴቶችም በሩቅ ይመለከቱ ነበር

‘ሴቶችም ደግሞ በሩቅ ሆነው ይመለከቱ ነበር፡፡ ከእነርሱም በገሊላ ሳለ ይከተሉትና ያገለግሉት የነበሩ መግደላዊት ማርያም ፣ የታናሹ ያዕቆብና የዮሳም እኅት ማርያም ሰሎሜም ነበሩ፡፡ ከእነርሱም ጋር ወደ ኢየሩሳሌም የወጡ ሌሎች ብዙዎች ሴቶች ነበሩ’ ማር. 15፡40-41 ይህ የእናቶችን ብርታት ፣ ጽናትና ጉብዝና የሚያመለክት…

ማንበብ ይቀጥሉሴቶችም በሩቅ ይመለከቱ ነበር

ከማን ጋር እንደምታወራ አታውቅም

በሥጋ ማርያም ተገልጦ፥ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ በአይሁድ ምድር ሲመላለስ “አምላካቸውን ያዩት ሰዎች እንዴት ታድለዋል?” የሚል ነገር አንዳንዴ ውል ይልብኛል:: (ይሄ ዘወትር የምንደነቅበት ነበር መሆን ያለበት)።  ተመልከቱ ቅዱስ ሉቃስ  “እንደልማዱ በሰንበት ወደ ምኩራብ ገባ” ይለናል። (ሉቃ 4፥26) በዕለተ ሰንበት…

ማንበብ ይቀጥሉከማን ጋር እንደምታወራ አታውቅም

   የወርቅ ቀለበት በእሪያ አፍንጫ

ገና በአፍላ ዕድሜው እግዚአብሔር በመረጠው ታላቅ ሕዝብ ላይ የነገሠው ጠቢቡ ሰሎሞን በልጅነት ጫንቃው ላይ የወደቀበትን ኃላፊነት እንዴት ሊወጣ እንደሚችል ቢጨንቀው የበጎ ሥጦታዎች ሁሉ ባለቤት የሆነውን የአባቱን የዳዊትን አምላክ ጥበብን እንዲሰጠው ለመነ። ልዑሉም ከእርሱ በፊት ከእርሱ በኋላ የሚነሡ እንዳይተካከሉት ባለ ጠግነትንና…

ማንበብ ይቀጥሉ   የወርቅ ቀለበት በእሪያ አፍንጫ

የምሥጢራት ምሥጢር 

በግእዙ ምሥጢር  የምንለው በግሪክ ሚስትሪ Mystery ሲባል፤ በላቲን ደግሞ Sacrament  የሚባለው በነጠላ መጠሪያው ነው።  ምሥጢራት፣ Mysteries (Sacraments) ስንል ደግሞ በብዙ የምንጠራበት ነው። የግሪኩ ሚስቲሪዮን ከላቲኑ ሳክራመንት ጋር አቻ ቃል ነው::  ምሥጢር  ማለት ድብቅ፣ሽሽግ፣ለልብ ወዳጅ ለቅርብ ዘመድ ካልሆነ በስተቀር የማይገለጥ ማለት…

ማንበብ ይቀጥሉየምሥጢራት ምሥጢር 

አገልግሎት ላቆም ነው

በትምህርት ቤት የማውቀው አንድ ወንድሜ ሁልጊዜ ከምንለዋወጠው የተለየ ደብዳቤ ላከልኝ፡፡ እንደተለመደው መስሎኝ ደብዳቤውን ከፍቼ እስከማየው ቸኮልሁ፡፡ ገና የመጀመሪያውን መስመር ሳነበው ደም የሚያደርቅ ንባብ ተጽፎበት አገኘሁት ደግሜ አነበብሁት፤ አገልግሎት ላቆም ነው ይላል፡፡ መጨረስ ቢያቅተኝም መጨረስ ስለነበረብኝ እየመረረኝ ጨረስሁት፡፡ የመጨረሻው መስመር ላይ…

ማንበብ ይቀጥሉአገልግሎት ላቆም ነው

የአምላክ እናት መሆን ትልቅ ሥራ ነው

የማርያም ጸሎት (ጸሎተ ማርያም) ሁልጊዜም ፣ በሁሉም ሥፍራ ፣ ለሁሉ የሚጸለይ ታላቅ ጸሎት ነው፡፡ ለመንገደኛው ፣ ለሚሾመው ፣ በአልጋ ላይ ላለው ሁሉ የሚጸለየው ጸሎት ይህ የማርያም ጸሎት ነው፡፡ ሹማምንት ፊት አይተው እንዳያደሉ ፣ ጉቦ ተቀብለው ፍርድ እንዳያጣምሙ የሚጸለይላቸው ጸሎት ጸሎተ…

ማንበብ ይቀጥሉየአምላክ እናት መሆን ትልቅ ሥራ ነው