ጽሑፍ

ተስፋን ስለ መጠበቅ

የተስፋ አቅጣጫው ከልዑል እግዚአብሔር ከሆነ፤ ተስፋ መልካም ነው፡፡ የሰውን ሕይወት ያለ ተስፋ ማሰብ እጅግ ከባድ ነው፡፡ ከተፈጥሮውም ሰው ለተስፋ የተመቸ ፍጥረት ነው፡፡ በተለይም ሰው በሕይወቱ፤ እጅግ ሸለቆ የሆነ ቦታ ላይ ራሱን ሲያገኝ ተስፋን ይራባል፤ ተስፋን ይጠማል፡፡ ምግብን በእጅጉ ስንራብ ከመራባችን…

ማንበብ ይቀጥሉተስፋን ስለ መጠበቅ

የአእላፋት ዝማሬ – የቅዱስ ኤፍሬም ጥሪ

ቅዱስ ኤፍሬም ቤተ ክርስቲያንን በድርሳን ካስጌጡ ሊቃውንት መካከል የሚመደብ ሊቅ ነው። አራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቤተ ክርስቲያን ብዙ ሊቃውንትና መነኮሳትንም ያገኘችበት ዘመን ነው። በዘመነ ሰማዕታት የነበረው የቤተ ክርስቲያን ተጋድሎ ያፈራቸው ሊቃውንትና መነኮሳት ናቸው። ከዚያ በኋላ ጉባኤ ቤቶች ሰፉ፤ ገዳማት ተመሠረቱ።…

ማንበብ ይቀጥሉየአእላፋት ዝማሬ – የቅዱስ ኤፍሬም ጥሪ

ጻድቅ ሆኖ ተመለሰ

ጻድቅ ሆኖ ተመለሰ  | ጃንደረባው ሚድያ | ታኅሣሥ 2016 ዓ.ም.| ✍🏽 ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ እንደጻፉት የዛሬው ትምህርት በምሳሌ የቀረበ ትምህርት ነው፡፡ ጌታ እኛ በምንሰማውና በሚገባን ቋንቋ ነበር የሚናገረው፡፡ ትምህርቱ ራሳቸውን ለሚያመጻድቁ ሰዎችና ወንድሞቻቸውን ለሚያዋርዱ ሰዎች በምሳሌ የተነገረ ትምህርት ነበር፡፡…

ማንበብ ይቀጥሉጻድቅ ሆኖ ተመለሰ

ወደዚህ ሠረገላ ቅረብ

በመጽሐፍ  ቅዱስ ውስጥ ከተጻፉ ቃላት መካከል ሕይወት አልባ የሆኑ ቃላት የሉም:: ሁሉም ሕያዋንና  ሕይወት ቀጥል ናቸው::  ነገር ግን ቅዱስ ጳውሎስ በመልእክቱ እንደጻፈው ፣ ቅዱስ ያሬድ በድጓው እንዳዜመው “ከአንዱ ኮከብ ክብር የአንዱ ኮከብ ክብር ይበልጣልና”  ለእኔም እንደ ከዋክብት ከሚያበሩት ቃላቶች መካከል…

ማንበብ ይቀጥሉወደዚህ ሠረገላ ቅረብ

የፍቅርና የጥላቻ መሥዋዕት

በሰው አማካኝነት በቤተ ክርስቲያን ከሁለት ሺህ ዓመታት በላይ ሁለት ዓይነት መሥዋዕት ሲቀርብ ኖሯል፤ የፍቅርና የጥላቻ መሥዋዕት:: ይህ እንደምን ነው? ቢሉ ታሪኩን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደባት ከቤተልሔም ጀምረን እንመዛለን።  የጌታችንን በቤተልሔም መወለዱን የእንስሳት እረኞች “እንደ እንስሳ ሆነ” ተብሎ የተነገረለትን ሰውን ለመጠበቅ…

ማንበብ ይቀጥሉየፍቅርና የጥላቻ መሥዋዕት

በመቃብር ድምፁን መስማት

መቃብር ምንድን ነው? መቃብርን ስናስብ ከቤተ ክርስቲያን ቅጥር ጀርባ የሚገኘው ቦታ አእምሮአችን ላይ እንደሚመጣ ግልጽ ነው በእውኑ ግን ከዛም የዘለለ ነገር ይኖረው ይሆን ? መቃብር ነፍስ ከሥጋ ስትለይ ሥጋችን የሚያርፍበት ማደሪያ እንደሆነ ሁሉ በሌላ በኩልም ሕይወታችን ከእግዚአብሔር የተለየ ሲሆን መቃብር…

ማንበብ ይቀጥሉበመቃብር ድምፁን መስማት

አቤቱ የሚያሰቃዩኝ ምንኛ በዙ?

ብዙዎች በእኔ ላይ ቆሙ፡፡ ብዙዎች ሰውነቴን አምላክሽ አያድንሽም አሏት፡፡ አንተ ግን አቤቱ መጠጊያዬ ነህ፡፡ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ (መዝ. 3፡1) ነቢዩ ዳዊት ክፉ ቀን ቢገጥመው የጸለየው ጸሎት ነው፡፡ መራራ ቀናት ሀገር ያስለቅቃሉ፡፡ ከዙፋን ያወርዳሉ፡፡ ማቅ ያስለብሳሉ፡፡ ለብቻ…

ማንበብ ይቀጥሉአቤቱ የሚያሰቃዩኝ ምንኛ በዙ?

ሕይወት ነክ መጻሕፍት መብዛት አለባቸው

የአርባ አራት መጻሕፍት መተርጉም ፣ ጸሐፊና ሰባኪ ከሆነው ከመምህር አያሌው ዘኢየሱስ ጋር በጃንደረባው ሠረገላ ላይ ወግ ጀምረን እንደነበረ ይታወሳል፡፡ ሁለተኛው ክፍል እንዲህ ይነበባል፡፡ ጃንደረባው :- ወደ አማርኛ የተረጎሟቸው መጻሕፍት ሁሉም የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ መጻሕፍት ናቸው ወይንስ የሌሎችም አሉ? መምህር…

ማንበብ ይቀጥሉሕይወት ነክ መጻሕፍት መብዛት አለባቸው

እግዚአብሔር የትርፋችን  መጣያ አይደለም

‘ይህች ድሃ መበለት አብልጣ ጣለች ፤ ሁሉ ከትርፋቸው ጥለዋልና’ ማር. 12፡41-44 ዛሬ ብዙ ገንዘብ የሌላት በዕድሜ የገፋች ድሃ መበለት ያላትን ስትሠጥ ብዙ ሀብታሞች ደግሞ ከትርፋቸው ብዙ ሲሠጡ አይተናል፡፡ እግዚአብሔር ‘ትልቅ ነው ፣ ትንሽ ነው ፣ ሀብታም ነው ፣ ደሃ ነው’…

ማንበብ ይቀጥሉእግዚአብሔር የትርፋችን  መጣያ አይደለም

ለምን ተፈጠርን?

ይህን ጥያቄ ብዙዎቻችን በተለያዩ ምክንያቶች ልንጠይቅ እንችላለን። በተለይ ሕይወታችንን ከባድ ያደረጉብን ፈተናዎች አልርቅልን ሲሉ፤ አስጨናቂ የኾኑ ነገሮች አልሸሸን ሲሉን። ክፉ ሥራን ለማቆም አስበን ያቃተን ሲመስለን፣ ተምረን ሐሳባችን አላሳካ ያለን ሲመስለን፣ ሥራ ፈልገን ስናጣ፣ ሰዎች ተገቢውን ክብር አልሰጥ ብለው ሲንቁን ወይም…

ማንበብ ይቀጥሉለምን ተፈጠርን?