ሱባዔ ጉባኤ መጋቢት 15 ሊጀመር ነው::
አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ (ኢጃት) ከዚህ ቀድሞ ለአምስት ዙር ሲሠጠው የነበረው የሱባዔ ጉባኤ ትምህርት በዚህ ዓቢይ ጾም በሦስት አድባራት ሊካሔድ እንደሆነ ተገለጸ:: በየአዲስ አበባ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት እና…

“የአእላፋት ዝማሬ” የታዳሚዎች መመሪያ | ጃንደረባው ሚዲያ | ታኅሣሥ 2016 ዓ.ም.| አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በቅድሚያ የአእላፋት ዝማሬን በጉጉትና በጸሎት የምትጠባበቁ ምእመናን የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንደመሆናችን ይህንን መግለጫ አንብባችሁ ስትፈጽሙ በያላችሁበት “አቡነ ዘበሰማያት” በማድረስ የምስጋና ባለቤት ልዑል አምላካችን በምሕረቱ ብዛት የአእላፋት…
| ጃንደረባው ሚድያ | ታኅሣሥ 2016 ዓ.ም.| አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ የመድኃኔዓለም ክርስቶስን በዓለ ልደት ዋዜማ ምእመናን በዝማሬ እንዲያከብሩ በማሰብ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ (ኢጃት) “የአእላፋት ዝማሬ”ን ከመስከረም 2 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል:: “የአእላፋት ዝማሬን” ለማካሔድ የታሰበበት የመጀመሪያው ቦታ…
|ጃንደረባው ሚዲያ፤ ታኅሣሥ ፲፩/፳፻፲፮ ዓ/ም|አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ (ኢጃት) ማኅበር በጠቅላላ ማኅበርነት ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የምስክር ወረቀት ተቀበለ:: ታኅሣሥ 11 2013 በፊልጶስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ መጽሐፍ ምርቃትን በማካሔድና የመጻሕፍት ጉባኤን በማካሔድ የተመሠረተው የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ በተመሠረተበት ቀን ልክ…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “ሰላምየ አኀድግ ለክሙ ወሰላመ አቡየ እሁበክሙ፡- ሰላሜን እተውላችኋለሁ፥ የአባቴ ሰላምም እሰጣችኋለሁ” (ዮሐ.14፡27) ሀገራዊ ሰላምን፣ መረጋጋትንና አንድነት ማስፈንን አስመልክቶ በጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በተላለፈው ውሳኔ መሠረት ከቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፤ ሰላም፣ ፍቅር፣…