ነጻ የሚያወጣ ፍቅር
ንፁህ እና እውነተኛ ፍቅር ለምንወደው ሰው ያለ ምንም ገደብ ታላቅ ነፃነትንና ሰላምን ይሰጣል። ይህም ሰላም እና ነፃነት የሚፈጠረው ከምንም በላይ አብልጠን የምንወደው ሰው ከቶ በኛ ቁጥጥር ውስጥ እንዲሆን ባለመፍቀዳችን ነው። ማለትም አንድን የምንወዳትን ወፍ በማሰርያ ውስጥ አስረናት የኛ እንድትሆን ከማድረግ…

ምንም እንኳን አንዳንድ አባትና እናቶች በይበልጥም ገዳማውያን እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ስለሚኖሩ ያለ ምግብና ውኃ ለረጅም ጊዜ መቆየት ቢችሉም፥ አካሄዳችንን ከዓለም ጋር ያደረግን እኛ ግን በተለመደው ሰዓት ካልተመገብን ረሃብና ጥም በቀላሉ ያጎሰቁለናል:: ሰውነታችን በለመደው ሥርዓት በትክክል እንዲሠራ ምግብ እና ውኃን ይሻል። ስለሆነም…