ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው

ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው

ለምን ተፈጠርን?

ይህን ጥያቄ ብዙዎቻችን በተለያዩ ምክንያቶች ልንጠይቅ እንችላለን። በተለይ ሕይወታችንን ከባድ ያደረጉብን ፈተናዎች አልርቅልን ሲሉ፤ አስጨናቂ የኾኑ ነገሮች አልሸሸን ሲሉን። ክፉ ሥራን ለማቆም አስበን ያቃተን ሲመስለን፣ ተምረን ሐሳባችን አላሳካ ያለን ሲመስለን፣ ሥራ ፈልገን ስናጣ፣ ሰዎች ተገቢውን ክብር አልሰጥ ብለው ሲንቁን ወይም…

ኦርቶዶክሳዊ ተቺ እና ትችት

ቤተ ክርስቲያናችን ኦርቶዶክሳዊ ሐሳብ ያላት አካለ ክርስቶስ ናት። ነገሮቿ በሙሉ ክርስቶሳዊ መዓዛና ውበት ያላቸው ናቸው። የቤተ ክርስቲያን ራሷ እውነት የኾነው ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኾነ የርሷ የኹል ጊዜ ውግንናዋ በእውነት በኩል ብቻ ነው። ምክንያቱም ከክርስቶስ የተነሣ እርሷ ራሱ የእውነት ቤት (The…

አመንዝራይቱን የከሰሱ አመንዝራዎች

በብዙ ጥንታውያት መዛግብት እና የሊቃውንት ትርጓሜያት ውስጥ ከዮሐ 7፡53-8፡11 ያለው የወንጌል ንባብ ተዘልሏል። ታሪኩ ተፈጽሟል አልተፈጸመም የሚለውን አኹን በዝርዝር የምናየው አይደለም። ለመጠቆም ያህል ግን ይህ የወንጌል ክፍል የሌለ መኾኑን ብዙዎች ይናገራሉ። አንዳንዱቹ ታሪኩን በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ በሌላ ቦታ ሲያደርጉት፤ አንዳንዶች…