ዲያቆን ሚኪያስ አስረስ

ዲያቆን ሚኪያስ አስረስ

ተስፋን ስለ መጠበቅ

የተስፋ አቅጣጫው ከልዑል እግዚአብሔር ከሆነ፤ ተስፋ መልካም ነው፡፡ የሰውን ሕይወት ያለ ተስፋ ማሰብ እጅግ ከባድ ነው፡፡ ከተፈጥሮውም ሰው ለተስፋ የተመቸ ፍጥረት ነው፡፡ በተለይም ሰው በሕይወቱ፤ እጅግ ሸለቆ የሆነ ቦታ ላይ ራሱን ሲያገኝ ተስፋን ይራባል፤ ተስፋን ይጠማል፡፡ ምግብን በእጅጉ ስንራብ ከመራባችን…

የብቸኝነት መስቀል

መድኅን ክርስቶስ በቸርነቱ የፈወሰው መጻጉዕ አንዱ የደረሰበት መከራ ለ38 ዓመታት ታሞ በአልጋው ላይ መኖሩ ነው፡፡ ሌላው መከራው ደግሞ ሰው የለኝም ያስባለው ብቸኝነቱ ነው (ዮሐ 5፡ 1 – 14) በብዙም ወይም በጥቂቱ ብቸኝነት ለብዙ ሰዎች የማይቀር ውስጣዊ ሕመም ነው ማለት ይቻላል፡፡…

ከነገሮች ስለመላቀቅ

በ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኖረ ፈረንሳዊው ፈላስፋ ጂያን ጃክ ሩሶ “ሰው ነጻ ሆኖ ተወለደ፤ ነገር ግን የትም ቦታ በሰንሰለቶች ታስሮ ይታያል” በማለት እንደተናገረ በስፋት ይጠቀሳል፡፡ ይህን አነጋገር በቀላሉ ዐይተው የሚያልፉት ዓይነት አይደለም፡፡ እንደ ክርስትና አስተምህሮ በሰው በደል ምክንያት ሰውም የሚኖርባትም…