መምህር ነቢዩ ኤልያስ

መምህር ነቢዩ ኤልያስ

ወደዚህ ሠረገላ ቅረብ

በመጽሐፍ  ቅዱስ ውስጥ ከተጻፉ ቃላት መካከል ሕይወት አልባ የሆኑ ቃላት የሉም:: ሁሉም ሕያዋንና  ሕይወት ቀጥል ናቸው::  ነገር ግን ቅዱስ ጳውሎስ በመልእክቱ እንደጻፈው ፣ ቅዱስ ያሬድ በድጓው እንዳዜመው “ከአንዱ ኮከብ ክብር የአንዱ ኮከብ ክብር ይበልጣልና”  ለእኔም እንደ ከዋክብት ከሚያበሩት ቃላቶች መካከል…