መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ

መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ

የቤተ ክርስቲያን ቅጥሮች

ቤተ ክርስቲያን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተመሠረተች ፣ በጥምቀት ልብስ የተሸፈነች ፣ በረድኤተ መንፈስ ቅዱስ ጉልላትነት ከመዓት እሳት ፣ ከቍጣ ዶፍ የተከለለች ፣ በመስቀል ዓላማዋ የታወቀች ናት ። የተገዛችው በወልደ እግዚአብሔር ወርቀ ደም በመሆኑ ምድራዊ ዋጋ አይችላትም ። ወርቅና አልማዝም…