ቀሲስ ዘክርስቶስ ጸጋዬ

ቀሲስ ዘክርስቶስ ጸጋዬ

በዚያ መንገድ ዳግመኛ አትመለሱ (ዘዳ. 17፥16)

የዓለም መድኅን የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደቡባዊ የይሁዳ ክፍል ልዩ ስሟ ቤተ ልሔም በተባለችው ስፍራ፣ ሄሮድስ በነገሠበት ዘመን ተወለደ፡፡ ሰብአ ሰገል ለተወለደው ሕፃን ለንጉሥ የሚገባውን እጅ መንሻ ሊያቀርቡለት መጡ፡፡  ንጉሡ ሄሮድስም ሰምቶ ደነገጠ፡፡ በኢየሩሳሌም ከእርሱ ጋር የካህናትንም አለቆች የአሕዛብንም…

የምሥጢራት ምሥጢር 

በግእዙ ምሥጢር  የምንለው በግሪክ ሚስትሪ Mystery ሲባል፤ በላቲን ደግሞ Sacrament  የሚባለው በነጠላ መጠሪያው ነው።  ምሥጢራት፣ Mysteries (Sacraments) ስንል ደግሞ በብዙ የምንጠራበት ነው። የግሪኩ ሚስቲሪዮን ከላቲኑ ሳክራመንት ጋር አቻ ቃል ነው::  ምሥጢር  ማለት ድብቅ፣ሽሽግ፣ለልብ ወዳጅ ለቅርብ ዘመድ ካልሆነ በስተቀር የማይገለጥ ማለት…