ምሥጢር የሚገልጡት አሌፋት
የእስራኤላዊያን የሃይማኖት፥ የባሕልም ሆነ የቋንቋ ትምህርት መሠረት ፊደሎቻቸው ናቸው። በሀገራችን ሊቃውንት ዘንድ፥ የዕብራይስጥ ፊደላት “አሌፋት” በመባል ይታወቃሉ። አሌፋት የተባሉትም የመጀመሪያ ፊደል የሆነውን ‘አሌፍ’ መሠረት በማድረግ ነው። በሌላው ዓለም ፊደሎች ድምጾችን የሚወክሉ ሥዕላዊ መግለጫዎች ተደርገው ይወሰዳሉ። በእስራኤላዊያን ዘንድ ግን አሌፋቱ ድምጾችን…