ጃንደረባው ሚዲያ

ጃንደረባው ሚዲያ

ደብተራ በአማን ነጸረ ማን ነው? ክፍል-1

ሰው አያውቀኝም በሚል ከሕሊናዬ የሚቃረን ድርጊት ላለመፈጸም ጸሎት አደርጋለሁ በአማን ነጸረ” በማኅበራዊ ሚዲያ ብቻ ተዋውቀው በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካበረከቱ ጸሐፍት መካከል የአንዱ የብዕር ስም ነው::  ወልታ ጽድቅ ፣ ጽንዐ ተዋሕዶ እና ተኀሥሦ የተሰኙ መጻሕፍትን በማበርከትና በሳል መጣጥፎችን…

ካናዳዊው የግእዝ ሊቅ

መቻኮል ካልፈለግህና ቀስ ያለ ሒደት እንደሆነ ካመንህ ግእዝን መማር ቀላል ነው  አውግስጢኖስ ዲክንሰን ካናዳዊ የኢትዮጵያ ጥናት ባለሞያ (Ethiopicist) ነው። በመካከለኛው ዘመን ጥናት (Medieval Studies) ሁለተኛ ዲግሪውን በዋተርሉ እና ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲዎች ሠርቷል። ከዚህም በተጨማሪ ከፍተኛ የታሪክ፣ የላቲን/ ሮማይስጥ እና የግእዝ ቋንቋ…

ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ – ክፍል 2

በጃንደረባው ሠረገላ ላይ ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ያደረጉት ቆይታ ክፍል አንድን በዕለተ ቅዳሜ አስነብበን ነበር:: ዘለግ ያለውን ክፍል ሁለት የመጨረሻ ክፍል ውይይት እነሆ:-   ጃንደረባው :- በሥነ ጽሑፍ ተማሪነትህ ወቅት የተረዳኸውና ለቀሪ የጸሐፊነት ዘመንህ ቅርጽ አስይዞኛል የምትለው የምታስታውሳቸው ነገሮች ምንምን ናቸው? ዲያቆን…

ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ – ክፍል 1

መጻሕፍት በማዘጋጀት ሒደት ውስጥ እድሜ ወሳኙ ነገር ነው ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ መምህር ፣ ሰባኬ ወንጌል ፣ ጸሐፊ ፣ አርታኢና ሐያሲ ናቸው:: ከመንፈሳዊ አገልጋይነታቸው በተጨማሪ የፊዚክስ ዲፕሎማ ፣ የሥነ ጽሑፍ ዲግሪን የፊሎሎጂ ሁለተኛ ዲግሪ አላቸው:: የጃንደረባው ሚዲያ የሰንበት ቃለ መጠይቅ እንግዳ…