የቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊ መግለጫ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “ሰላምየ አኀድግ ለክሙ ወሰላመ አቡየ እሁበክሙ፡- ሰላሜን እተውላችኋለሁ፥ የአባቴ ሰላምም እሰጣችኋለሁ” (ዮሐ.14፡27) ሀገራዊ ሰላምን፣ መረጋጋትንና አንድነት ማስፈንን አስመልክቶ በጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በተላለፈው ውሳኔ መሠረት ከቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፤ ሰላም፣ ፍቅር፣…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “ሰላምየ አኀድግ ለክሙ ወሰላመ አቡየ እሁበክሙ፡- ሰላሜን እተውላችኋለሁ፥ የአባቴ ሰላምም እሰጣችኋለሁ” (ዮሐ.14፡27) ሀገራዊ ሰላምን፣ መረጋጋትንና አንድነት ማስፈንን አስመልክቶ በጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በተላለፈው ውሳኔ መሠረት ከቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፤ ሰላም፣ ፍቅር፣…
ከቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ጋር ባለፈው ሳምንት ወግ ጀምረን ነበር:: የመጨረሻውን ክፍል እነሆ ተጋበዙ የማታውቀውን ሕይወት ወደ ትክክለኛው ሕይወት የሚያደርስ ብለክ እንዴት ትጽፋለህ አሉኝ:: አሁን ግን ማመን ማምለክ ይቻላል ግን እምነት በተበላሸ መንገድ የሚገለጽበት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለነው። አሁን እኛ እየኖርን…
ጃንደረባው:- ክፍል አንድን የገታነው ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ወደ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲገቡ እመቤታችን እንዴት እጅዋን እንዳስገባች ሰምተን ነበር:: ከዚያው እንቀጥላለን:: ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ:- እናቴ በሕልም ስላየችው ነገር በነገረችኝ በዚያው ቅጽበት ደግሞ እኅቴ ወደ ቤት እናቴን እየተጣራች ገብታ በዛው ዕለት ያየችውን ሕልም…
ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሣ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ፣ ደራሲና ተመራማሪ እንዲሁም ካህን ናቸው:: የጃንደረባው ሠረገላ ላይ የዚህ ሰንበት እንግዳ ሆነዋል:: ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሣ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ፣ ደራሲና ተመራማሪ እንዲሁም ካህን ናቸው:: የጃንደረባው ሠረገላ ላይ…
እማሆይ ፈንታነሽ ገዳሙ በካሴት ሥራ የታወቁ የመጀመሪያዋ የሴት ዘማሪት ናቸው:: ሙዚቃ ቤቶች ወደ መዝሙር ቤትነት ለመቀየራቸው ምክንያት ከሆኑ የመዝሙር ሰዎችም ተጠቃሽ ናቸው:: ከእማሆይ ጋር ይህንን አጭር ቆይታ አድርገናል:: ጃንደረባው :- እማሆይ ፈንታነሽ እስቲ ልጅነትዎ ምን ይመስል ነበር? እማሆይ ፈንታነሽ :-…
ጥያቄ:- በግል ሕይወትዎ እመቤታችን ያደረገችልዎት ተአምር አለ? ብፁዕ አቡነ ሰላማ :- አንድ ጊዜ ወደ እመቤታችን ቤተ ክርስቲያን ልናከብር እንሔዳለን:: ምንጭ ዳር ተቀመጥን:: ላይ ገደል አለ እልም ያለ ገደል ነው:: ከዚያ የድንጋይ ናዳ እየተወረወረ ወደ እኛ ይመጣል:: መጥቶ ከኋላዬ ሲደርስ ዝም…
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ:- ለስድስት ዓመታት ተኩል ወኅኒ ቤት ታስሬ ስለቀቅ ለአንድ ዓመት ያክል በቁም እስረኝነት ከቤቴ እንዳልወጣ መንግሥት አዝዞ ነበር:: ስለዚህ ወደ ደርግ መንግሥት እንዲህ ብዬ አመለከትሁ “አሁን ተፈትቼያለሁ:: ወደነበርኩበት ሀገር ሔጄ ትምህርቴን እንድጨርስና ሀገሬን እንዳገለግል ፍቀዱልኝ:: ይህን የማትፈቅዱ…
“ቤተ ክርስቲያን ሁሉ ነገሬ ናት:: ምንም ባደርግ ልከፍለው የማልችል የቤተ ክርስቲያን ታላቅ ውለታ አለብኝ” መምህር ቀሲስ ግርማ ባቱ መምህር ቀሲስ ግርማ ባቱ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ መምህር ፣ ደራሲ ፣ ጸሐፊና ተመራማሪ ናቸው:: በዚህ ሰንበት በጃንደረባው ሠረገላ ላይ ይህንን ዘለግ ያለ…
“ብዙም የማልጽፈው ከእኔ የተሻሉ ጸሐፊዎች ስላሉ በሚል ነው” መልአከ አርያም ብርሃኑ ጎበና “ብርሃኑ ጎበና” በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው ቀደምት መምህራንና ጸሐፍት የአንዱ ስም ነው:: በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኬሚስትሪ ዲግሪያቸውን የሠሩት መምህር ብርሃኑ ጎበና “ዐምደ ሃይማኖት” “ፍኖተ ጽድቅ” “አናቅጸ…
ማንኛውንም መጽሐፍ አንብቤ ስጨርስ በመጀመሪያ ባለሁበት ቆሜ ለጸሐፊው አቡነ ዘበሰማያት እደግምለታለሁ በደብተራ በአማን ነጸረ በጃንደረባው ሠረገላ የቆየው ቆይታ ቀሪ ጊዜ ይኼንን ይመስላል:- ጃንደረባው፡- ከአንባብያን ጋራ የተዋወቅህባት የመጀመሪያ ሥራ ወልታ ጽድቅ ነበረች፡፡ ጥንስስና ሒደቱን እስኪ ንገረን? ደብተራ በአማን ነጸረ፡- ከ2000 ዓ.ም.…