ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

ሙሴና ሚካኤልን ፍለጋ

እስራኤል በፈርዖን አገዛዝ እጅግ ተጨንቀዋል:: “በግብፅም ዮሴፍን ያላወቀ አዲስ ንጉሥ ተነሣ” (ዘጸ. 1:8) ከተባለበት ዘመን ጀምሮ የእስራኤል እናቶች የዕንባ ጅረት ፤ የእስራኤል ሕፃናት የደም ጎርፍ አልቆመም::  ዮሴፍን የማያውቁ ፈርዖኖች አይነሡ እንጂ የተነሡ እንደሆነ “ግብፅን ያቀናነው እኛ ነን” ብትል ስለ ዮሴፍ…