ዓይን የሚያበራው ዓሣ
መጽሐፈ ጦቢት በደስታ የሚጠናቀቅ ታሪክ ያለበት መጽሐፍ ነው። ታሪኩ እንደ ልዩ የሥነ ጽሑፍ ድርሰት አንባቢውን በሀሳብ ዓለም ውስጥ እንዲዋኝ የሚያደርግ ነው። በሐዲስ ኪዳን ቀጥታ ሲጠቀስ ባናገኝም ከሐዲስ ኪዳን መጻሐፍት ጋር በእጅጉ የተያያዘ የነገረ መለኮት አሳቦች አሉት። ታሪኩ የሰው ልጅ በመከራ…

ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በደማስቆ መንገድ ላይ ከተጠራ በኋላ በአገልግሎቱ የተመረጠ ዕቃ በመሆን ሲያሳድድዳቸው ለነበሩት የክርስቶስ በጎች ሊሰጥ የሚችል የተመረጠ ፤ ጌታውን የሚመስል ኖላዊ(እረኛ) ሆኖ ስሙን ተሸክሟል፡፡ (ሐዋ. 9:3) ከማሳደድ ወደ መጠበቅ ሲሸጋግር ለተሠጡት በጎች መጸለይን አልተወም፡፡ ለኤፌሶን ሰዎች በላከው መልእክቱ…