ዲያቆን ካፒቴን ደጀኔ ኮርሳ

ዲያቆን ካፒቴን ደጀኔ ኮርሳ

እንውረድ

ይህ ያለንበት የዐቢይ ጾም ሳምንት ዘወረደ ተብሎ ይጠራል። እግዚአብሔር ወልድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ለመሆን ከሰማያት ወደ ምድር መውረዱ ይነገርበታል። መውረድና መውጣት የሌለበት በሁሉ የመላ እርሱ ለእኛ ለሰው ልጆች ሲል ‘ወረደ’ ተብሎ ተነገረለት። ሰው ሆኖ ከአምላክነቱ ልዕልና ያለመለወጥ…

የነፍስ የመጨረሻው የመሸጫ ዋጋ ስንት ነው?

ይህን ጥያቄ ጌታችን እንዲህ በማለት መልሶልን ነበር፦ “ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?” ማቴ፦16:26 የአንዲት ነፍስ ዋጋዋ ይህ ነው እንግዲህ! ዓለሙና በውስጡ ያሉት በአንድ ላይ ተከማችተው እንኳን ለአንዲት ነፍስ ለውጥ ሊሆኑ…