ወደ ገዳማት እንሂድ፡
ማር 1፡12-13፡፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከጥምቀተ ባሕር ከወጣ በኋላ ዛሬ እኛ እንድንጸልይ በራሱ መንፈስ ተመርቶ ወደ ምድረ በዳ ወደ ገዳም ሄደ፡፡ በዚያም ከዲያብሎስ እየተፈተነ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ጾመ ጸለየ፡፡ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው ነው የሚለን፡፡ ዛሬ የእኛ መንፈስ…
ማር 1፡12-13፡፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከጥምቀተ ባሕር ከወጣ በኋላ ዛሬ እኛ እንድንጸልይ በራሱ መንፈስ ተመርቶ ወደ ምድረ በዳ ወደ ገዳም ሄደ፡፡ በዚያም ከዲያብሎስ እየተፈተነ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ጾመ ጸለየ፡፡ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው ነው የሚለን፡፡ ዛሬ የእኛ መንፈስ…
ጻድቅ ሆኖ ተመለሰ | ጃንደረባው ሚድያ | ታኅሣሥ 2016 ዓ.ም.| ✍🏽 ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ እንደጻፉት የዛሬው ትምህርት በምሳሌ የቀረበ ትምህርት ነው፡፡ ጌታ እኛ በምንሰማውና በሚገባን ቋንቋ ነበር የሚናገረው፡፡ ትምህርቱ ራሳቸውን ለሚያመጻድቁ ሰዎችና ወንድሞቻቸውን ለሚያዋርዱ ሰዎች በምሳሌ የተነገረ ትምህርት ነበር፡፡…
‘ይህች ድሃ መበለት አብልጣ ጣለች ፤ ሁሉ ከትርፋቸው ጥለዋልና’ ማር. 12፡41-44 ዛሬ ብዙ ገንዘብ የሌላት በዕድሜ የገፋች ድሃ መበለት ያላትን ስትሠጥ ብዙ ሀብታሞች ደግሞ ከትርፋቸው ብዙ ሲሠጡ አይተናል፡፡ እግዚአብሔር ‘ትልቅ ነው ፣ ትንሽ ነው ፣ ሀብታም ነው ፣ ደሃ ነው’…
‘ሴቶችም ደግሞ በሩቅ ሆነው ይመለከቱ ነበር፡፡ ከእነርሱም በገሊላ ሳለ ይከተሉትና ያገለግሉት የነበሩ መግደላዊት ማርያም ፣ የታናሹ ያዕቆብና የዮሳም እኅት ማርያም ሰሎሜም ነበሩ፡፡ ከእነርሱም ጋር ወደ ኢየሩሳሌም የወጡ ሌሎች ብዙዎች ሴቶች ነበሩ’ ማር. 15፡40-41 ይህ የእናቶችን ብርታት ፣ ጽናትና ጉብዝና የሚያመለክት…
የማርያም ጸሎት (ጸሎተ ማርያም) ሁልጊዜም ፣ በሁሉም ሥፍራ ፣ ለሁሉ የሚጸለይ ታላቅ ጸሎት ነው፡፡ ለመንገደኛው ፣ ለሚሾመው ፣ በአልጋ ላይ ላለው ሁሉ የሚጸለየው ጸሎት ይህ የማርያም ጸሎት ነው፡፡ ሹማምንት ፊት አይተው እንዳያደሉ ፣ ጉቦ ተቀብለው ፍርድ እንዳያጣምሙ የሚጸለይላቸው ጸሎት ጸሎተ…